ስው ችግሩን እንዴት ቶሎ ይረሳል?
Posted: 28 Feb 2026, 13:16
ደሞዝህን ቀድመህ ለመውስድ ለምን ምናምን ሞዴል የሚባል ነገር ስርቶ
መንግስት ብሎ በየቢሮው ሲያንከራትትህ ትብታብ መስናክል ሲፈጥብህ የነበረውን ረሳኸው?
አንድ ነገር መሆን ስትፈልግ መንገድ ሲዘጋ ሌላ ሲያደግግህ የነበረው ማን ነው?
ጃርት እየመስለ ጥቁር አይደለሁም ሽጉጤን አንጡ እያለ ጉራ የሚዘረጥት ማን ነበር?
ቆምጬ
እንዴት ትራሳለህ
ልመጣ ነው እያለ እኮ ነው ብሄር ብሄርስቦችን ናፍቆ?!
አይመስለኝም ለስርቆትና .....