Re: አቶ ዓብዮት ከአዘርባጃን ደግሞ ምን ኮፒ ያደርግ ይሆን?
He is buying more weapons from AZBJ to entertain himself with the never ending civil war.
Re: አቶ ዓብዮት ከአዘርባጃን ደግሞ ምን ኮፒ ያደርግ ይሆን?
ጦርነት ለማንም አይበጅም፦ በጉልበት የታፈነ ድምፅ ሃይሉ ይጠነክራል እንጂ አይከስምም።
አቶ ዓብዮት ኤርትራን እወጋለሁ ብሎ እንደ ወጠጤ እንጣጥ እንጣጥ የሚለው ኢሜጁን ለመገንባት ብቻ ነው እንጂ ፈስ አይወጋም፣ ከሞከረም የውድቀቱ መንስዔ ይሆናል።
https://modern.az/en/olke/555117/demand ... ased-ones/
አቶ ዓብዮት ኤርትራን እወጋለሁ ብሎ እንደ ወጠጤ እንጣጥ እንጣጥ የሚለው ኢሜጁን ለመገንባት ብቻ ነው እንጂ ፈስ አይወጋም፣ ከሞከረም የውድቀቱ መንስዔ ይሆናል።
https://modern.az/en/olke/555117/demand ... ased-ones/