Page 1 of 1

ቆምጬ ስርቆ ግቢው ያጠራቀመው clutter‼️

Posted: 27 Feb 2026, 20:00
by Odie
ቆምጬ ቢጠቅመውም ባይጠቅመውም ሁሉ ነገር ይደብቃል :lol:

ከ 12ኛው century ጀምሮ :lol:

ድርቆሽ የፈጠረው የቀበረው እንጀራ ደርቆ አይቶ ነው :lol:

እስከዛሬ ስው ያስቃየው አንሶት አሁን አገር ምራ ተብሎ ይስጠዋል?

At own risk🤣🤣🤣🤣🤣🤣👏👏👏👏



Re: ቆምጬ ስርቆ ግቢው ያጠራቀመው clutter‼️

Posted: 27 Feb 2026, 20:09
by Odie
እናቴ አገሪቷን ቋንጣ አርጎአት ትርጌ እስቲመጣ🤣🤣


ለዚች ምስጋ የትግራይ ስማእታት ቀን በሁልም ክልል ይከበርልን🤣🤣🤣