Page 1 of 1

ጉራጌ ክልል እንዳይሆን ዋቃ-እሬቻ ለምን ዕድል ነሳው - ከጋምቤል እና ከአደሬ በታች ፈረደበት?

Posted: 27 Feb 2026, 18:29
by Abere
ሀ) ጉራጌ በአብላጫው የሚኖረው በየትም ክልል ስለሆነ -በዞኑ ያለው ጥቂት ኗሪ በመሆኑ።
ለ) ጉራጌ ክልል ቢሆን በግብር የእራሱን በጀት መሸፈን ስለማይችል።
ሐ) ጉራጌ ውስጥ በተለየ ሁኔታ አደገኛ አደርባዮች (ለሆዳቸው) እንጅ ለማተባቸው ያልቋሙ ስለሚበዙ።
መ) ወረሙማ እንደ ቅድመ ምኒልክ ዘመን አሁንም የውራጌ የበላይ ነው የሚል የመንፈስ ተጽዕኖ።

Re: ጉራጌ ክልል እንዳይሆን ዋቃ-እሬቻ ለምን ዕድል ነሳው - ከጋምቤል እና ከአደሬ በታች ፈረደበት?

Posted: 27 Feb 2026, 18:50
by Misraq
እንግዲህ በሒደት የተረዳነው ጉራጌ ሁሉ አንድ እንዳልሆነ ነው። ድሮ ከስልጤም ጋር አንድ ይመስለን ነበር። የጉራጌ ሌላ መገለጫውና አሁን በኦሬሙማ ተፅዕኖ ጎልተው የወጡ ማንነቶች እነዚህ ናቸው።

1) ሰባት ቤት
2) ሶዶ ክስታኔ (ጎርደና)
3) ምስቃን
4) ማረቆ
5) ቸሀ
6) እነሞር

እና ሌሎችም። እነዚህ ሁሉ ቋንቋቸው የተደበላለቀ ነው። እርስ በርሳቸውም አይግባቡም። እንግዲህ ይታይህ የበሬ ግምባር የምታክል መሬት ላይ እየኖሩ ያልተዋሃዱ ናቸው። ይህ የሚያሳየው ለብዙ ምዕተ አመታት አንድ ገዢ እንደ ወላይታ እንዳልነበራቸው ነው።

ለጉራጌ ሕብረብሔራዊት ኢትዬጵያ አዋጪ ስለሆነ ወያኔን ጠንክረው ታግለዋል። ለዛ ክሬዲት ይገባቸዋል። ኦሮሙማ ግን ውስጣቸው አጥንቶ ገብቶ 7 ቤትን ለብቻው አስቀረው። ይህ ሰባት ቤትም መጨረሻ ላይ የሚያዋጣኝ የኦህዴድ ባርያ መሆን ነው ብሎ እነሆ ታማኝነቱን ለማሳየት እየሰደበን ነው።

ከላይ ከተጠቀሱት የገራጌ ክላኖች ከኦሮሞ ጋር ያልተዳቀለው 7ቤት ነው። ለዚህም ይመስላል 7ቤት ዘግይቶ ለኦህዴድ የገበረው። ሃድያም እንዳሻው የሚያደርጋቸው ምስጢር ግልፅ ነው።

Re: ጉራጌ ክልል እንዳይሆን ዋቃ-እሬቻ ለምን ዕድል ነሳው - ከጋምቤል እና ከአደሬ በታች ፈረደበት?

Posted: 27 Feb 2026, 19:14
by Abere
እንደ ወረሙማ እና ወያኔ ስነ-ጎሳ ስርወ-መንግስት ከሆነ ታዲያ በቋንቋ እርስ በእርስ የማይግባቡ 7-ቤቶች ካሉ የጎሳ ክልል የመሆን መስፍርት አያሟኩም ማለት ነው? ወይስ ተጨማሪ 7- የተለያዩ ጎሳዎች አሉ ብሎ መውሰድ ይቻላል? ይህ ማለት ደግሞ ኢትዮጵያ የ84 ጎሳዎች እናት መሆኗ ቀርቶ የ91 ጎሳዎች አገር ነች ማለት ነው። መውለድ የማይሳናት ኢትዮጵያ!

አንድ ትግሪ ወርጂ የሚባል የጎሳ ስም ሰምቸ ነበር። የትግሬ ክፋይ ትግሬ ቤት ነው ስጠይቅ ሌላ ቤት ነው የሚለ መልስ ሰምቸ - ወይ ስም እና ስም መመሳሰል ብያለሁ።

Misraq wrote:
27 Feb 2026, 18:50
እንግዲህ በሒደት የተረዳነው ጉራጌ ሁሉ አንድ እንዳልሆነ ነው። ድሮ ከስልጤም ጋር አንድ ይመስለን ነበር። የጉራጌ ሌላ መገለጫውና አሁን በኦሬሙማ ተፅዕኖ ጎልተው የወጡ ማንነቶች እነዚህ ናቸው።

1) ሰባት ቤት
2) ሶዶ ክስታኔ (ጎርደና)
3) ምስቃን
4) ማረቆ
5) ቸሀ
6) እነሞር

እና ሌሎችም። እነዚህ ሁሉ ቋንቋቸው የተደበላለቀ ነው። እርስ በርሳቸውም አይግባቡም። እንግዲህ ይታይህ የበሬ ግምባር የምታክል መሬት ላይ እየኖሩ ያልተዋሃዱ ናቸው። ይህ የሚያሳየው ለብዙ ምዕተ አመታት አንድ ገዢ እንደ ወላይታ እንዳልነበራቸው ነው።

ለጉራጌ ሕብረብሔራዊት ኢትዬጵያ አዋጪ ስለሆነ ወያኔን ጠንክረው ታግለዋል። ለዛ ክሬዲት ይገባቸዋል። ኦሮሙማ ግን ውስጣቸው አጥንቶ ገብቶ 7 ቤትን ለብቻው አስቀረው። ይህ ሰባት ቤትም መጨረሻ ላይ የሚያዋጣኝ የኦህዴድ ባርያ መሆን ነው ብሎ እነሆ ታማኝነቱን ለማሳየት እየሰደበን ነው።

ከላይ ከተጠቀሱት የገራጌ ክላኖች ከኦሮሞ ጋር ያልተዳቀለው 7ቤት ነው። ለዚህም ይመስላል 7ቤት ዘግይቶ ለኦህዴድ የገበረው። ሃድያም እንዳሻው የሚያደርጋቸው ምስጢር ግልፅ ነው።

Re: ጉራጌ ክልል እንዳይሆን ዋቃ-እሬቻ ለምን ዕድል ነሳው - ከጋምቤል እና ከአደሬ በታች ፈረደበት?

Posted: 27 Feb 2026, 19:43
by Odie

Trash bag sluut :lol:

Re: ጉራጌ ክልል እንዳይሆን ዋቃ-እሬቻ ለምን ዕድል ነሳው - ከጋምቤል እና ከአደሬ በታች ፈረደበት?

Posted: 27 Feb 2026, 19:50
by Odie
Abere wrote:
27 Feb 2026, 18:29
ሀ) ጉራጌ በአብላጫው የሚኖረው በየትም ክልል ስለሆነ -በዞኑ ያለው ጥቂት ኗሪ በመሆኑ።
ለ) ጉራጌ ክልል ቢሆን በግብር የእራሱን በጀት መሸፈን ስለማይችል።
ሐ) ጉራጌ ውስጥ በተለየ ሁኔታ አደገኛ አደርባዮች (ለሆዳቸው) እንጅ ለማተባቸው ያልቋሙ ስለሚበዙ።
መ) ወረሙማ እንደ ቅድመ ምኒልክ ዘመን አሁንም የውራጌ የበላይ ነው የሚል የመንፈስ ተጽዕኖ።
It is not "Amhara” matter to nose poke in Gurage buisiness! ጉራጌ እዘሉኝ አላለም:: Gurage knows what is best for Gurage. Not even me can decide that or anybody else. እናንተ ፋኖአችን ማንም አይንካብን አላላችሁም? Don’t get in others business too Stay in your lane as your people in this forum say. Free yourself :lol: :lol:

Re: ጉራጌ ክልል እንዳይሆን ዋቃ-እሬቻ ለምን ዕድል ነሳው - ከጋምቤል እና ከአደሬ በታች ፈረደበት?

Posted: 27 Feb 2026, 20:56
by Misraq
Odie wrote:
27 Feb 2026, 19:43
Misraq wrote:
27 Feb 2026, 18:50
እንግዲህ በሒደት የተረዳነው ጉራጌ ሁሉ አንድ እንዳልሆነ ነው። ድሮ ከስልጤም ጋር አንድ ይመስለን ነበር። የጉራጌ ሌላ መገለጫውና አሁን በኦሬሙማ ተፅዕኖ ጎልተው የወጡ ማንነቶች እነዚህ ናቸው።

1) ሰባት ቤት
2) ሶዶ ክስታኔ (ጎርደና)
3) ምስቃን
4) ማረቆ
5) ቸሀ
6) እነሞር

እና ሌሎችም። እነዚህ ሁሉ ቋንቋቸው የተደበላለቀ ነው። እርስ በርሳቸውም አይግባቡም። እንግዲህ ይታይህ የበሬ ግምባር የምታክል መሬት ላይ እየኖሩ ያልተዋሃዱ ናቸው። ይህ የሚያሳየው ለብዙ ምዕተ አመታት አንድ ገዢ እንደ ወላይታ እንዳልነበራቸው ነው።

ለጉራጌ ሕብረብሔራዊት ኢትዬጵያ አዋጪ ስለሆነ ወያኔን ጠንክረው ታግለዋል። ለዛ ክሬዲት ይገባቸዋል። ኦሮሙማ ግን ውስጣቸው አጥንቶ ገብቶ 7 ቤትን ለብቻው አስቀረው። ይህ ሰባት ቤትም መጨረሻ ላይ የሚያዋጣኝ የኦህዴድ ባርያ መሆን ነው ብሎ እነሆ ታማኝነቱን ለማሳየት እየሰደበን ነው።

ከላይ ከተጠቀሱት የገራጌ ክላኖች ከኦሮሞ ጋር ያልተዳቀለው 7ቤት ነው። ለዚህም ይመስላል 7ቤት ዘግይቶ ለኦህዴድ የገበረው። ሃድያም እንዳሻው የሚያደርጋቸው ምስጢር ግልፅ ነው።

Trash bag sluut :lol:

Odiessa,

Trust me we know everything about Gurage. As Abere said, we are 91. Only Fano can save you, else ትሰለቀጣለህ።

Re: ጉራጌ ክልል እንዳይሆን ዋቃ-እሬቻ ለምን ዕድል ነሳው - ከጋምቤል እና ከአደሬ በታች ፈረደበት?

Posted: 27 Feb 2026, 21:08
by Dama
Odie wrote:
27 Feb 2026, 19:50
Abere wrote:
27 Feb 2026, 18:29
ሀ) ጉራጌ በአብላጫው የሚኖረው በየትም ክልል ስለሆነ -በዞኑ ያለው ጥቂት ኗሪ በመሆኑ።
ለ) ጉራጌ ክልል ቢሆን በግብር የእራሱን በጀት መሸፈን ስለማይችል።
ሐ) ጉራጌ ውስጥ በተለየ ሁኔታ አደገኛ አደርባዮች (ለሆዳቸው) እንጅ ለማተባቸው ያልቋሙ ስለሚበዙ።
መ) ወረሙማ እንደ ቅድመ ምኒልክ ዘመን አሁንም የውራጌ የበላይ ነው የሚል የመንፈስ ተጽዕኖ።
It is not "Amhara” matter to nose poke in Gurage buisiness! ጉራጌ እዘሉኝ አላለም:: Gurage knows what is best for Gurage. Not even me can decide that or anybody else. እናንተ ፋኖአችን ማንም አይንካብን አላላችሁም? Don’t get in others business too Stay in your lane as your people in this forum say. Free yourself :lol: :lol:
Off My Lane
by Cain Walker

Re: ጉራጌ ክልል እንዳይሆን ዋቃ-እሬቻ ለምን ዕድል ነሳው - ከጋምቤል እና ከአደሬ በታች ፈረደበት?

Posted: 27 Feb 2026, 21:13
by Dama
Mitrik
No you don't know about Gurage.
Tell me if there is a difference between 7bet, Cheha and Enemore?
Dedeb

Re: ጉራጌ ክልል እንዳይሆን ዋቃ-እሬቻ ለምን ዕድል ነሳው - ከጋምቤል እና ከአደሬ በታች ፈረደበት?

Posted: 27 Feb 2026, 22:20
by Misraq
Dama wrote:
27 Feb 2026, 21:13
Mitrik
No you don't know about Gurage.
Tell me if there is a difference between 7bet, Cheha and Enemore?
Dedeb
ሁሉም ቆጮ ቆርጣሚ ነው :lol: :lol: :lol: