Page 1 of 1
ምስኪኗ ሀገራችን ኢትዮጵያን ከጣልያን ቅኝ አገዛዝ ቀንበር ነፃ ያወጧት የእንግሊዝ ቅኝ ገዢዎችን ከልብ እንዳመሰግን ይፈቀድልኝ።
Posted: 27 Feb 2026, 10:40
by Digital Weyane
ከጣልያን ቅኝ ገዢዎች ጋር በወኔ ተዋግተው ያሸነፉት የእንግሊዝ ቅኝ ገዢዎች አዲስ አበባ ሲገቡ በኢትዮጵያ ህዝብ የጀግና አቀባበል ተደረገላቸው። ሊረሳ የማይገባ ውለታ። እንግሊዝ ተነስቶ ባያነሳ ጋሻ፣ ምግቡ ስፓጌቲ ነበር ይሄን ግዜ አበሻ።

Re: ምስኪኗ ሀገራችን ኢትዮጵያን ከጣልያን ቅኝ አገዛዝ ቀንበር ነፃ ያወጧት የእንግሊዝ ቅኝ ገዢዎችን ከልብ እንዳመሰግን ይፈቀድልኝ።
Posted: 27 Feb 2026, 11:19
by Digital Weyane
ሀገራችን ኢትዮጵያን ከጣልያን ቅን አገዛዝ ቀንበር ስር ነፃ ለማውጣት ህይወታቸውን ለከፈሉ 4,507 ሺ የእንግሊዝ ሰማዕታት ክብርና ሞገስ ይገባቸዋል። ውለታቸውን መመለስ ባንችል እንኳን በተቻለን አቅም እንግሊዝን አይዞሽ አለንልሽ ማለት የእያንዳንዳችን ሀላፊነት ነው።