Page 1 of 1
የትግራይ ወጣቶች የ አፋር ክልል Semera Airportን አጨናነቁት ሲል BBC News Amharic ዘገበ
Posted: 26 Feb 2026, 17:37
by almaze
Re: የትግራይ ወጣቶች የ አፋር ክልል Semera Airportን አጨናነቁት ሲል BBC News Amharic ዘገበ
Posted: 26 Feb 2026, 18:23
by Digital Weyane
አታዮ ካሕዳም፣ ከብዳም፣ አልማፂ ፃሕሊ፣ ፃሕፃሒ፣
ብምኽንያት ኡቱ ምስ አቢይ ወጊንካ ልመናእሰይ ትግራይ ከተፅንት እንተገብሮ ዘለኻ ባንዳነት ልትግራዋይ ዜግነትካ ሰሪዝናዮ አለና። ልብድሕሪ ሕዚ ብናይ ትግራይ ፓስፖርት ክትንቀሳቐስ የትኽእሊ። ሀገር አልቦ ሆንካ ገልታዕታዕ ክትብል እይኻ።
Re: የትግራይ ወጣቶች የ አፋር ክልል Semera Airportን አጨናነቁት ሲል BBC News Amharic ዘገበ
Posted: 26 Feb 2026, 19:43
by almaze
Please wait, video is loading...
Re: የትግራይ ወጣቶች የ አፋር ክልል Semera Airportን አጨናነቁት ሲል BBC News Amharic ዘገበ
Posted: 26 Feb 2026, 20:05
by Affable
አወ ከገባን ነገሩ ሰነበተ። ተዋጊ የትግራይ ወጣት ማግኘት ከአሁን በሃላ አስቸጋሪ መሰለኝ። እንደገባኝ አቢይም ጥሪ አርጎአል መሰለኝ በግድ ሊመለምሉአችሁ ሲሞክሩ ኢትዪጺያ አገራችሁ ሰፊ ነው ወደፈለጋችሁበት ሂዱ በማለት። ጥሪው ተሰምቶአል።
ለዚህ ነው የህወአት ካድሬዎች ሰሞኑን ፋኖን ሲያሞግሹ የሰነበቱት። ፋኖ እየሞተ ያለ ድርጅት ነው። ግን ተስፋ ሲጠፋ የምትንጠለጠልበት “ ተስፋ” መፍጠር የግድ ነው ልበል።
አስፈላጊ ከተማ በፋኖ ተያዘ ፣ አንድ ክፉለጦር ማረከ ይሉናል።
እኔ ሁሌም የሚገርመኝ “ ቱሪናፋቸውን” በውነት የሚያምን ሰው አለ ብለው ነው ወይስ በራሳቸው ውሽት somehow መደሰት ይችላሉ።
አንድ ቀን ሰው እውነት ሳያወራ መኖር እንዴት ይቻለዋል። ማን ነው ካድሬ እውነት መናገር ግዴታ የለበትም ብሎ የሰበካቸው።