Page 1 of 1

የጄ/ል ተስፋዬ ሃብተማሪያም ስመ ጥሩ የኢትዮጵያ ጀግና ዳግም ልደት !!!

Posted: 26 Feb 2026, 12:36
by Horus
እንኳን ደስ ያለህ?

Re: የጄ/ል ተስፋዬ ሃብተማሪያም ስመ ጥሩ የኢትዮጵያ ጀግና ዳግም ልደት !!!

Posted: 26 Feb 2026, 13:22
by Affable
Horus, ምን እያወራህ ነው። ፋኖ በየቀኑ የሚማርከው ሰራዊት የሚያኮራ የ Ethiopia ደጀን ነው እያልክ ነው። አቢይ ካደረገው ምናልባትም ትልቁ ድርሻው የ Ethiopian ሰራዊት መገንባቱ ነው። ሙሉ ለሙሉ በህወአት ቁጥጥር የነበረን ሰራዊት አፅድቶ ኢትዪጺያዊ መልክ እንዲኖረው ማድረግ ከባድ ፈተና እንደነበር መገመት አይከብድም።
አንድ ግዜ አቢይ ከማንኛውም የ Ethiopia institution በተሻለ የመከላከያ ሰራዊታችን ኢትዪጺያዊ ነው ያለው እውነትነት አለው።
ለዚህም መሰለኝ የ ህወአት ER ካድሬዎች ሰሞኑን የአበዱ የሚመስለው። የሚናገሩትን እና የሚፅፉትን ላየ ማበዳቸውን አይጠራጠርም።
ከተማ እንደያዙ ነው ፣ ወታደር እንደማረኩ ነው ግን አንድ ኢትዪጺያዊ ግን ስለዛ የሚያውቀው ነገር የለም።
አቢይ የህወአት ካድሬዎች ጭንቅላታቸውን እንዲስቱ ማረጉ አያከራክርም። ያ ምርጫቸው ነው አይደለም ሌላ ክርክር ነው።

Re: የጄ/ል ተስፋዬ ሃብተማሪያም ስመ ጥሩ የኢትዮጵያ ጀግና ዳግም ልደት !!!

Posted: 26 Feb 2026, 13:36
by Horus
Affable wrote:
26 Feb 2026, 13:22
Horus, ምን እያወራህ ነው። ፋኖ በየቀኑ የሚማርከው ሰራዊት የሚያኮራ የ Ethiopia ደጀን ነው እያልክ ነው። አቢይ ካደረገው ምናልባትም ትልቁ ድርሻው የ Ethiopian ሰራዊት መገንባቱ ነው። ሙሉ ለሙሉ በህወአት ቁጥጥር የነበረን ሰራዊት አፅድቶ ኢትዪጺያዊ መልክ እንዲኖረው ማድረግ ከባድ ፈተና እንደነበር መገመት አይከብድም።
አንድ ግዜ አቢይ ከማንኛውም የ Ethiopia institution በተሻለ የመከላከያ ሰራዊታችን ኢትዪጺያ ነው ያለው እውነትነት አለው።
ለዚህም መሰለኝ የ ህወአት ER ካድሬዎች ሰሞኑን የአበዱ የሚመስለው። የሚናገሩትን እና የሚፅፉትን ላየ ማበዳቸውን አይጠራጠርም።
ከተማ እንደያዙ ነው ፣ ወታደር እንደማረኩ ነው ግን አንድ ኢትዪጺያዊ ግን ስለዛ የሚያውቀው ነገር የለም።
አቢይ የህወአት ካድሬዎች ጭንቅላታቸውን እንዲስቱ ማረጉ አያከራክርም። ያ ምርጫቸው ነው አይደለም ሌላ ክርክር ነው።
አፈብል የኢትዮጵያ ሰራዊት በየመንደሩ የፖሊስ ስራ ሊሰራ አይደለም የሚፈጠረው ። ስለዚህ አንድ የወላይታ ተወላጅ ወታደር ወለጋ ሄዶ ከኦሮሞ ጎሬላ ጋር የመዋጋት ፍላጎት የለውም ። ስለዚህ መንግስት የፖለቲካ ችግር ባለበት ሁሉ ብሄራዊ ወታደር መላክ የለበትም ። የኢትዮጵያ ወታደር መዘጋጀትና መሞት ያለበት ግብጽን ሱዳንን፣ ኤርትራ፣ ሱማሌን ሌላ ያገር ወራሪን በመዋጋትና አገሩን በመጠበቅ ነው። ከዚህ ቀደም የጻፍኳቸውን ሃሳቦች አንብብ ። አማራ ውስጥ ፋኖ የተባለ ቡድን እና ብልጽግ ና የተባሉ ሁለት ያማራ ቡድኖች ለክልል ስልጣን ነው የሚዋጉት ። በዚህ መሃል አንድ የሲዳማ ተወላጅ ጎንደር ሄዶ ለመሞት አይፈልግም ። ስለዚህ የኢትዮጵያን ወታደር ጀግ ን ነት በአንድ ጎሳ የርስ በርስ ዉጊያ መለካት ስህተት ነው።

ለምሳሌ አሁን ፋኖ ኦላና ትግሬ ካል ቡርሃን ጋር ሆነው በምራብ ጎንደር ድምበር ዉጊያ ከፍተዋል ። የኢትዮጵያ ሰራዊት ማድረግ ያለበት ሱዳን ውስጥ ገብቶ አል ቡርሃንን መደብደብ ነው ያለበት በምድርም ሆነ በሰማይ ። አገር ማስከበር ማለት ያ ነው ።

Re: የጄ/ል ተስፋዬ ሃብተማሪያም ስመ ጥሩ የኢትዮጵያ ጀግና ዳግም ልደት !!!

Posted: 26 Feb 2026, 16:36
by Dama
Gurage is damned.
We only have regimes loyalists, both civilians and military. Out of negligence, selfish individualism, low political consciuosness and/or questional morality of right or wrong.

It's the same thing with the Gurage intellectuals. They ignore writing and speaking up on the Gurage political situations and compiling together its long history going back to the 1200s.
You see vividly the abandonment of the Gurage people by those who are in a position to protect it.