Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10852
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

ፒፒ/ሆረስ ካድሬ እና ህንድ ጋራ ያላቸው ምንድን ነው

Post by ethiopianunity » 26 Feb 2026, 09:01

ቢል ጌትስ ወደ አገራቸው ሄዶ ህዝብን በክትባት በበሽታ አንዳይወልዱ እንዲሞቱ ህዝብ ለመቀነስ፣ ኢትዮዽያ አሁን ልክ እንደ ህንድ 600 አመት በአእንግሊዝ የተገዛችን ኢትዮዽያ በክብር እየተቀበለችው ነው። እነዚህ አገራት የሞኝነታቸው ብዛት ቢል ጌትስ በማሞገስ " ኦህ! ከአፍሪካ አንደኛ እየሆነችነው ኢትዮዽያ!" "ህንድ በአኢኮኖሚ አለፈች!" እያለ እውነት መስሏቸው፣ እነ ሆረስ ካድሬ ህዘብን በዚህ ሀሰትነት ያደኖቅራሉ። ህንድ ሀብታም ናት የሚሉት ከፍተኛው መደብ ብራመን የሚባሉት ከአእንግሊዝ ጋር ሆነው ኢኮኖሚውን እየቦጠቦጡት ነው እስካሁን ድረስ። እንደውም ህንድ ማንኛውም ቦታ ሲሾም እንግለዝ ይዛሀለች ማለት ነው። አሁንም ህንድ ዝቅተኛውን መደብ " የማይነኩ" ተብለው የሚጠሩት ምናልባትም በጥቁርነታቸው ፣ኢትዮዽያ ዘር ያለባቸውን ህዝብ ለመቀነስ እነሱን ልታጠፋ ትችላለች። ገበሬዎቹም እያለቁ መርዛማ ሰብል እያበቀሉ ነው።

የአኢሉምናቲ የፍሪመሰን ዋና እምነታቸው ተቃራኒ ነው። እላይ የሆነውን እታች፣ ወንዱን ወደሴት ሴቱን ወደ ወንድ፣ ወዘተ። አሁን የሚያመሰግኑህ የሚፈለገው ህዝብን እየቀነሱ እየገደሉ ነው። በዚህ ወቅት በትክክል ኢላማ የሆነው አማራው ነው። ኢ አር ላይ ምልክት እያየን ነው እራሳቸውን ደብቀው የነበሩ አይጦች ብቅ እያሉ ነው አማራውን ጉራጌውን ለመሰልቀጥ። ማናቸው? ከምናውቃቸው ነፃውጪዎች ሌላ እነዚህ ናቸው፡ ምስራቅ ኦዲ ዳማ ሆረስ ፋሲል ራይት ቲየጎ ወዘተ