Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11363
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

በቀድሞ አጠራሩ 'የመለስ አካዳሚ' የአፍሪካ አመራር ልሕቀት አካዳሚ ኤምሬትሶች መግባታቸው ታወቀ

Post by MINILIK SALSAWI » 26 Feb 2026, 01:59

የአፍሪካ አመራር ልሕቀት አካዳሚ ሰራተኞች በሙሉ እረፍት እንዲወጡ ተደርገው ግዙፍ የሆነው የተቋሙ ህንፃ ውስጥ ኤምሬትሶች መግባታቸው ታወቀ

በቀድሞ አጠራሩ 'የመለስ አካዳሚ' ወደሚባለው ተቋም ቅጥር ግቢ ሰራተኞች አሁን ላይ መግባት እንደማይችሉ የተነገራቸው ሲሆን የጥበቃ ሰራተኞች ሳይቀሩ በሌሎች የፀጥታ አባላት መተካታቸውም ተረጋግጧል

ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/78e