Page 1 of 1

Yuk‼️ የአጥንት ድርቆሽ ላሊበላ!

Posted: 25 Feb 2026, 20:53
by Odie
ይቺ አገር እንዴት ትሻሻል አስተሳሰብ ሳጅለወጥ?

ትርክት ይዞ የተቸከለ በ 7-13th centuary የተቸከለ ህዝብ!

ክርስትና አውሮፓ ውስጥ ስንቴ ተሃድሶ ውስጥ ገብቶ ህብረተስቡ ተለውጧል:: አስተሳሰብ ተቀይሯል::
ቀባሪ የያዘው ቀርቃሪ የያዘው ለዘለአለም እንደነበረ ያቆየዋል::
ግም ለግም አብረህ አዝግም :cry: