Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum


sesame
Member+
Posts: 8349
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: THE SECRET PROPOSAL LETTER ON THE TWO WATERS - THE NILE & RED SEA!

Post by sesame » 25 Feb 2026, 00:09

HorseAss,

Believing your own lies is a sign of extreme low IQ. Egypt has proposed to Ethiopia to use Tajura port by paying Egypt and agreeing to joint management of GERD. That is extremely funny!

Finfinne Press

ግብፅ #በአብይ የዲፕሎማሲ ኩስምንና ክፍተት በመጠቀም የኢትዮጵያ ጎረቤት ሀገራትን በሙሉ ከጠቀለለች በኃላ ... ቀይ ባህር እንድትጠቀሙ ድጋፍ አደርጋለሁ ብላለች ብሎ ፋርሴቡላው እየጨፈረ ነው 😀

ኤርትራ ፣ ሶማሊያ ፣ ጅቡቲ ከመሳሰሉ ሀገራት ጋር ኢትዮጵያ በቀጥታ ስምምነት ልታደርግ የምትችልበትን ካርድ ግብፅ ወስዳው ስታበቃ የህዳሴ ግድብን በጋራ ካስተዳደርን በኪራይ ወደብ እንድትጠቀሙ አደርጋለሁ ማለቷ ምኑ ነው የሚያስጨፍረው ??

ግብፅ በአብይ የዲፕሎማሲ ኩስምናን ምክንያት በቀይ ባህር ላይ ያገኘችው የበላይነት ፣ በከበባ ጎረቤት ሀገራትን የያዘችበት መንገድ ፣ በስምምነት የተቆጣጠረችው ወደቦች ፣ ቀይ ባህር ላይ ያገኘችው ተፅዕኖ ... ዛሬ እንደመደራደሪያ አድርጋ እያቀረበችው ነው።

ፋርሴቡላው ደግሞ ይጨፍራል። ቢያንስ #አብይ ከጎረቤት ሀገራት ጋር ጥሩ ግንኙነት ቢኖረው ኖሮ ግብፅ ይህንን እድል ፈፅሞ አታገኝም ነበር። ዛሬ ላይ ቀይ ባህር ተጠቃሚ ለመሆን ግብፅ ቁልፉን ይዛለች። ጭራሽ ደግሞ በግብፅ ካርድ የአብይ ስኬት ተብሎ እየተደነሰ ነው።

ሌላው ቀርቶ ግብፅ ከሰሜን አፍሪካ ድረስ መጥታ በጅቡቲ ወደብ ተጠቃሚነት ዙሪያ እንስማማ ፣ የህዳሴ ግድብን በጋራ እናስተዳድር ስትል ፣ የባህር ሀይል ይኖረናል የሚለውን ህልም ግን ተውት ስትል ፣ ተከራይ እንጂ ባለቤት አትሆኑም ፣ የንግድ ኮንቴነር ማራገፊያ እሱንም በግብፅ ቁጥጥር ታገኛላችሁ ...

ምናምን ስትል #የአብይ የዲፕሎማሲ ውድቀትና ፣ ከጎረቤት ሀገራት ጋር ያለን የሻከረ ግንኙነትን ቁልጭ አድርጎ ያሳያል። አብይ ካሁን በኃላ በቃህ ከዚህ በላይ ማስተዳደር አትችልም ሊባል ሲገባው ... የደነዘዘው ፋርሴቡላ ግን ከግብፅ እኩል ይጨፍራል።
😀

Horus
Senior Member+
Posts: 41894
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: THE SECRET PROPOSAL LETTER ON THE TWO WATERS - THE NILE & RED SEA!

Post by Horus » 25 Feb 2026, 00:24

Sisi,
እኔ ለዚህ አገር በግሌ ብዙ እጅግ ብዙ መስዋዕትነት የከፈልኩ ሰው ነኝ! ዛሬ አገሬ ገናናዋ ፣ የደማንላት ፣ ያለቅንላት ኢትዮጵያ ይህን መስላ መጥቃ የመላ አለም መነጋገሪያ የመላ አፍሪካ መፈንጫ ሆና ስያት አይኖቼ በእምባ እየተሞሉ ነው! አትሳሳት አንድ ምስኪን የወደቀ የኤርትራ አዳሚዶ የፈለከው ያለም መሪ ስለኢትዮጵያ ክፉ ቢናገር አይሰማኝም ! የኔ ትውልድ ሕልም እንደ ብርሃን እውን ሆኖዋል! የኔ ትውልድ ያፈሰሰው እምባና ደም አላማውን ፈጽሟል ! ከዚህ በኋላ ስለኢትዮጵያ ካንተ አንሰማም! ክላእም ሕዝብ ነው የምንሰማው!




Horus
Senior Member+
Posts: 41894
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: THE SECRET PROPOSAL LETTER ON THE TWO WATERS - THE NILE & RED SEA!

Post by Horus » 25 Feb 2026, 01:08

ስልብ የግብጽ ባሪያ ሻቦ! እያማረሽ ይቅር!



Post Reply