Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 41894
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ስልጡን ሕዝብ ስልተኛ ነው

Post by Horus » 24 Feb 2026, 13:28

አለቀ! ሰለጠነ ስልተኛ ሆነ ፣ ብልሃተኛ ሆነ ፣ ባህልተኛ ሆነ ማለት ነው! ዘመናዊነት ብልሃተኝነት ማለት ነው!