Page 1 of 1
A CLEAN COUNTRY!
Posted: 23 Feb 2026, 16:05
by Horus
Re: A CLEAN COUNTRY!
Posted: 23 Feb 2026, 16:14
by Selam/
ንፍጣሞ ካድሬ
ኢትዮጵያን በፈረንጅ ዓይንና በዩቱብ ከምትመለከት፣ ለምን በራስህው ዓይን አይተህ አትመሰክርም?
ከኤርፖት በዊልቼር የሚቀበልህን ሰው እኔ አዘጋጅልሃለሁ።
ለማኝ!
Re: A CLEAN COUNTRY!
Posted: 23 Feb 2026, 16:18
by Horus
Re: A CLEAN COUNTRY!
Posted: 23 Feb 2026, 16:24
by Horus
Re: A CLEAN COUNTRY!
Posted: 23 Feb 2026, 20:08
by Dama
Selam/ wrote: ↑23 Feb 2026, 16:14
ንፍጣሞ ካድሬ
ኢትዮጵያን በፈረንጅ ዓይንና በዩቱብ ከምትመለከት፣ ለምን በራስህው ዓይን አይተህ አትመሰክርም?
ከኤርፖት በዊልቼር የሚቀበልህን ሰው እኔ አዘጋጅልሃለሁ።
ለማኝ!
Selam the shallow observer Bi*tch. I have seen your observed reports. They are nothing. They are pathetically shallow. An observation made while flying at the speed of light would have deeper insightful contents than yours. What you studied, how you passed your exams, remain a question mark.
You failed my test pathetically.
Re: A CLEAN COUNTRY!
Posted: 23 Feb 2026, 20:19
by Selam/
ዶማው ቡችላው
ቆይ እስቲ አዲስ ፍርፋሪ እስከማዘጋጅልህ ድረስ እያነፈነፍህ ጠብቀኝ።
ዉ ዉ ዉ ዉ ዉ ዉ!
Dama wrote: ↑23 Feb 2026, 20:08

Posted: 23 Feb 2026, 20:27
by Fiyameta
Re: A CLEAN COUNTRY!
Posted: 24 Feb 2026, 03:21
by Tiago
Re: A CLEAN COUNTRY!
Posted: 24 Feb 2026, 08:48
by Selam/
አዲስ አበባ እየጠዳች ነው? አዎ!
አዲስ አበባ አሁንም ቆሻሻ ነች? አዎ!
አዲስ አበባ መንገዶች እየተሰሩ ነው? አዎ!
አዲስ አበባ የትራፊክ መጨናነቅ አለ? አዎ!
አዲስ አበባ ወንዞች እየጠዱ ነው? አዎ!
አዲስ አበባ ወንዞች አሁንም ይገማሉ? አዎ!
የእኔ ክርክር አዲስ አበባ እንደ “ዶሮ ዓይን ኩልል ብላ ፀድታ ገነት መስላለች” ከሚሉት ጭፍን ካድሬዎች ጋር እና “አይ ሁሉም ነገር ድሮ ካለበት አልተቀየረም ወይንም እንዲያውም አሁንማ ብሶበታል” ከሚሉት ጥራዝ ነጠቅ ጎጠኞች ጋር ነው።
- በእኔ አስተያየት ስራዎች የሚሰሩት በዘመቻ መልክ በይድረስ ይድረስ፣ ያለ ዕውቀትና ዘለቄታዊ ጥናት ነው። በተደጋጋሚ አንዱን ሰርተው ሲጨርሱ ቀድመው የሰሩትን ያፈርሱታል።
- ነዋሪዋች ልማቱ በላያቸው ላይ ድንገት ይጫንባቸዋል እንጂ ቅንጣት ያህል አይሳተፉም። ስለዚህ ባለስልጣኖች የፈለጉት እንጂ ነዋሪው የጎደለው አንገብጋቢ ነገር አይደለም የሚሰራው።
- በስራው ሂደት የህዝብ ሃብት እንደጉድ ይዘረፋል፣ ባለ ጊዜዎች ይበለፅጉበታል።
- ሰፋፊ መንገዶች በብዛት ቢሰሩም፣ የትራፊኩ ብዛት ይዘገንናል። በተለይ በጅምር ላይ ያሉት ህንፃዎች ሲጠናቀቁ በፍፁም መንቀሳቀስ አይቻልም። ይኸ የፕላኒንግ ዕውቀት ማነስ የፈጠረው ችግር ነው።
- መንገዱና ዛፉ በመብራት አሸብርቆ፣ ቤት ውስጥ ኤሌክትሪክ በተደጋጋሚ ይጠፋል፣ መስሪያ ቤቶች ስራ ያቆማሉ።
- አማካኝ ገቢ ያላቸው ወጣቶች የመፈጠራቸውን ያክል፣ አጥንት ውስጥ ሰርስሮ የሚገባ ድህነት ተስፋፍቷል። አንድ ድንች እንኳን መብላት የማይችሉት ቁጥራቸው ብዙ ነው።
- ከሃገር የሚሰደዱት፣ ወደ አረብ ሃገር በግርድና የሚሸጡት ወጣቶች ቁጥር ይዘገንናል።
- ሰላም ሳይኖር ልማት ብቻ እያሉ ለሃጭ ማዝረክረክ ለየትኛውም ወገን አይጠቅምም።
Re: A CLEAN COUNTRY!
Posted: 24 Feb 2026, 10:30
by Dama
Selam/ wrote: ↑23 Feb 2026, 20:19
ዶማው ቡችላው
ቆይ እስቲ አዲስ ፍርፋሪ እስከማዘጋጅልህ ድረስ እያነፈነፍህ ጠብቀኝ።
ዉ ዉ ዉ ዉ ዉ ዉ!
Dama wrote: ↑23 Feb 2026, 20:08
Selam/ wrote: ↑23 Feb 2026, 16:14
ንፍጣሞ ካድሬ
ኢትዮጵያን በፈረንጅ ዓይንና በዩቱብ ከምትመለከት፣ ለምን በራስህው ዓይን አይተህ አትመሰክርም?
ከኤርፖት በዊልቼር የሚቀበልህን ሰው እኔ አዘጋጅልሃለሁ።
ለማኝ!
Selam the shallow observer Bi*tch. I have seen your observed reports. They are nothing. They are pathetically shallow. An observation made while flying at the speed of light would have deeper insightful contents than yours. What you studied, how you passed your exams, remain a question mark.
You failed my test pathetically.
Your failed is sealed. You are paying the price for crimes against the sheeps of Christ. This is forever. Fir eternity.
Re: A CLEAN COUNTRY!
Posted: 24 Feb 2026, 11:12
by Selam/
ዉ ዉ ዉ ዉ ዉ ዉ!
ረፍ ረፍ ረፍ ረፍ ረፍ!
Dama wrote: ↑24 Feb 2026, 10:30