Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Odie
- Member+
- Posts: 6799
- Joined: 24 Jun 2024, 23:07
Post
by Odie » 22 Feb 2026, 17:19
Azeb Gola is the second richest billionaire in Eth
If true, She very well profited from የትግራይ youth struggle and bloodshade
ታጋይ ሆረስ is happy about the achievements of Samuel and Joe Mamo
የአቢይ ሚስት is worth how much?
የዘመኑ መሪዎች በሚስቶቻቸው ነው የሚስርቁት
HOW MUCH IS ISU ጭሱ and family Ltd worth? He is a clean marxist leninist and will meet lenin, marx and engles for የቺስታ ganja in heaven
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 41894
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 22 Feb 2026, 17:35
Odie wrote: ↑22 Feb 2026, 17:19
Azeb Gola is the second richest billionaire in Eth
If true, She very well profited from የትግራይ youth struggle and bloodshade
ታጋይ ሆረስ is happy about the achievements of Samuel and Joe Mamo
የአቢይ ሚስት is worth how much?
የዘመኑ መሪዎች በሚስቶቻቸው ነው የሚስርቁት
አንተ የግብጽ አሽከር!
10 የኢትዮጵያ ሃብታሞች ተባሉ እንጂ እዚህ ስማቸው ያልተነሳ በመቶዎችና ሺዎች የሚቆጠሩ ግዙፍ ባለሃብት ጉራጌዎች አሉ
ከነዚህ 10 ሃብታሞች ደሞ ...
ያላሙዲን ሃብትን በሙሉ ማኔጅ የሚያደርገው ሰው ጉራጌ ነው
ካላሙዲን ቀጥሎ ያለው ጆ ማሞ ካቻ ኧምብርበር ጉራጌ ነው
ከጆ ቀጥሎ ያለው እጅግ ተወዳጁ ፊላንትሮፒስት ሳሙኤል ተፈሰ ጉራጌ ነው
ከታች ታለው ከበደ ከተማ ጉራጌ ነው
ሌላው ዛሬ ኦሮሞ የሆነው ጂዳ ግንዱ ጉራጌ ነው
ከ10ሩ 6ቱ ማለት ነው
አለቀ!
በቀለ ሞላ ጉራጌ ነበር
ሞላ ማሩ ጉራጌ ነበር!
ዛሬ ከባንክ እስከ ኢንዱስትሪ ፣ ከንግድ እስከ አስመጭና ላኪ ኢትዮጵያ እያዘመኗት ያሉት ክቡሮቹ የሥራ ጀግኖች ምላጭ በመሸጥ ጀምረው ፎቅ በመስራት የሚያበቁት የኢትዮጵያ እንቁዎች ጉራንዞቹ ናቸው!
አንተ ፋይዳ ቢስ አውከሬ! የጠፋ በግ!
-
Odie
- Member+
- Posts: 6799
- Joined: 24 Jun 2024, 23:07
Post
by Odie » 22 Feb 2026, 17:45
ወዛደር ላብ አደር ሆረስ!
እኔን የምትስብከኝ አንተ ምን እየስራህ ነው?
በፍርፋሪ ነው የሚያስሩህ አይደል?
እኔ የግፍና የደም ገንዘብ አሳዳጅ አይደለሁም
የሌቦች ቲፎዞነትህህ ቀጥል
