Page 1 of 2

ስዕል ይናገራል። የቫቲከን ስዕሎች የሚናገሩት ስለምንድነዉ?

Posted: 22 Feb 2026, 16:29
by Naga Tuma
እኔ ቫቲካንን በአካል ጎብኝቼ ኣላዉቅም።

ኣንድ ግዜ ሰርቺንግ ፎር እተሊ የሚል የሲኤንኤን ዶክመንታሪ ኣይቻለሁ።

የመጀመርያዉ ሬይነሳንስ ሰዎች የሳሉዋቸዉ ድንቅ ስዕሎችን ኣሳይቷል።

ድንቅ ስዕሎቹን ያያችሁ እና የምታስታዉሱ ካላችሁ የመጀመርያዉ የሬይነሳንስ ሰዎች ሃዋርያት የተባሉትን አለባበስ ነዉ ወይስ የጥንት ግሪክ ጎድስ እና ጎደስስ ራቁታዊ ቅርጾችን እና ቅርሶችን ነዉ ኣጉልተዉ ለጎብኚዎች ሁሉ የማይረሱ ያደረጉት?

ሁለተኛዉ ሬይነሳንስም ስር እየሰደደ ሲሄድ የጥንት ኢትዮጵያ ፈረዖዎችም በወደፊት የሁለተኛዉ ሬይነሳንስ ሰዎች ጎልተዉ ተስለዉ ለጎብኚዎች ሁሉ የማይረሱ ይደረጉ ይሆን?

Re: ስዕል ይናገራል። የቫቲከን ስዕሎች የሚናገሩት ስዕሎች ስለምንድነዉ?

Posted: 22 Feb 2026, 17:03
by Selam/
የቫቲካን ቤተ መዘክር ከሬኔሳንስ ስራዎች ባሻገር በሮማና ግሪክ ቅድመ-ክርስትና ቅርፃ ቅርፅ የተሞላ ነው። ምክንያቱም የዘመኑ ጳጳሶች የድሮውን ስልጣኔያቸውን ማጉላት ይፈልጉ ስለነበር።

የራፋኤል “ስኩል ኦፍ አቴንስ” የሬይኔሳንስ የግድግዳ ስዕልም ጥንታዊ ፈላስፋዎችን ነው የመዘገበው። ሙዚየሙ በጣም የሚታወቀው ግን በክርስትና ላይ በተመሰረቱት የሬይኔሳንስ የስዕል ስራዎች ነው። ከዚህም ውስጥ ጎልቶ የሚታየው በወጣቱ ሚካኤል አንጀሎ የተቀረፀው የሴስታይን ቻፕል ነው።

Naga Tuma wrote:
22 Feb 2026, 16:29

Re: ስዕል ይናገራል። የቫቲከን ስዕሎች የሚናገሩት ስለ ምንድነዉ?

Posted: 22 Feb 2026, 19:59
by Naga Tuma
ለዚህ ማብራርያህ ኣመሰግናለሁ።

ይህ ማብራርያህ ወደሚከተለዉ አስተያየት ይወስደናል።
Naga Tuma wrote:
28 Jun 2025, 13:18
ሆረስ፥

የሬይነሳንስ ሰዎች በነጋ ቱማ በኩል እያነጋገሩህ ነዉ ባልኩኝ ማግስት የሚከተለዉ እዚሁ ፎረም ላይ ተጻፈ።

The Western powers or Vatican are not Christian’s by definition

ገባህ?
የተጻፈዉ ኢትዮጵያ የሙሴን ስደት ማወደስ ኣለባት ወይስ የሙሴን ከስደት መመለስ መፈለግ ነበረባት?የሚል ርዕስ ስር ነበር።

ይህ ማብራርያህ ላይ በመንተራስ ለጥያቄዉ መልስ ኣለህ?
Selam/ wrote:
22 Feb 2026, 17:03
የቫቲካን ቤተ መዘክር ከሬኔሳንስ ስራዎች ባሻገር በሮማና ግሪክ ቅድመ-ክርስትና ቅርፃ ቅርፅ የተሞላ ነው። ምክንያቱም የዘመኑ ጳጳሶች የድሮውን ስልጣኔያቸውን ማጉላት ይፈልጉ ስለነበር።

የራፋኤል “ስኩል ኦፍ አቴንስ” የሬይኔሳንስ የግድግዳ ስዕልም ጥንታዊ ፈላስፋዎችን ነው የመዘገበው። ሙዚየሙ በጣም የሚታወቀው ግን በክርስትና ላይ በተመሰረቱት የሬይኔሳንስ የስዕል ስራዎች ነው። ከዚህም ውስጥ ጎልቶ የሚታየው በወጣቱ ሚካኤል አንጀሎ የተቀረፀው የሴስታይን ቻፕል ነው።

Naga Tuma wrote:
22 Feb 2026, 16:29
እኔ ቫቲካንን በአካል ጎብኝቼ ኣላዉቅም።

ኣንድ ግዜ ሰርቺንግ ፎር እተሊ የሚል የሲኤንኤን ዶክመንታሪ ኣይቻለሁ።

የመጀመርያዉ ሬይነሳንስ ሰዎች የሳሉዋቸዉ ድንቅ ስዕሎችን ኣሳይቷል።

ድንቅ ስዕሎቹን ያያችሁ እና የምታስታዉሱ ካላችሁ የመጀመርያዉ የሬይነሳንስ ሰዎች ሃዋርያት የተባሉትን አለባበስ ነዉ ወይስ የጥንት ግሪክ ጎድስ እና ጎደስስ ራቁታዊ ቅርጾችን እና ቅርሶችን ነዉ ኣጉልተዉ ለጎብኚዎች ሁሉ የማይረሱ ያደረጉት?

ሁለተኛዉ ሬይነሳንስም ስር እየሰደደ ሲሄድ የጥንት ኢትዮጵያ ፈረዖዎችም በወደፊት የሁለተኛዉ ሬይነሳንስ ሰዎች ጎልተዉ ተስለዉ ለጎብኚዎች ሁሉ የማይረሱ ይደረጉ ይሆን?

Re: ስዕል ይናገራል። የቫቲከን ስዕሎች የሚናገሩት ስለምንድነዉ?

Posted: 22 Feb 2026, 22:37
by Selam/
ከቫቲካን ሳንወጣ ስለሙሴ እናውራ።

በሲስታይን ቻፕል ውስጥ ሙሉ ታሪኩ በሚደንቅ ሁኔታ በስዕል ተከትቧል። በተለይ ደግሞ በሴንትራል ሮም በቅዱስ ጴጥሮስ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ በሚካኤል አንጀሎ የተቀረፀው የሙሴ ግዙፍ ሃውልት ልቤን መስጦታል።

Re: ስዕል ይናገራል። የቫቲከን ስዕሎች የሚናገሩት ስለምንድነዉ?

Posted: 23 Feb 2026, 00:59
by Naga Tuma
Selam/ wrote:
22 Feb 2026, 22:37
ከቫቲካን ሳንወጣ ስለሙሴ እናውራ።

በሲስታይን ቻፕል ውስጥ ሙሉ ታሪኩ በሚደንቅ ሁኔታ በስዕል ተከትቧል። በተለይ ደግሞ በሴንትራል ሮም በቅዱስ ጴጥሮስ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ በሚካኤል አንጀሎ የተቀረፀው የሙሴ ግዙፍ ሃውልት ልቤን መስጦታል።
ስለ ሙሴ እናዉጋማ ለእኔ እሰየዉ ነዉ።

ከ18 ዓመታት በፊት ጀምሬ እዚህ መድረክ ላይ ስወተዉት የኖርኩኝ ስለ ፕሮፌት ሙሴ፣ ከስደት በፊት ታላቁ ፈረዖ አክናተን የነበረዉ ነዉ እኮ።

ስለ ጥንት ግብጥ ታሪክ ከሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን ተምሬኣለሁ ብለህ ነበር።

ከሃምሳ ዓመታት በፊት ጫርኩት ያለዉ ይሀዉ።

እደ እዶ ምድር
ተነባቢ የአስር ምስጥር
ቃሉ የማይቀለበስ ቃሉ
ለካ ኣንተ ነህ!

ይላል።

ተነባቢ የአስር ምስጥር ሲል ምን ማለቱ ይመስለሃል?

አደጌን ቃሉ ጄቹ ህን ቤክኔ
አደጌን ቃሉ ቤካ ህን ሴኔ
አደጌን ቤካ ህን ቤክኔ
አደጌን ቤኩምሰ ህን ቤክኔ
አደጌን መዳን ጉረ ህንሴኔ
ጄቴ በር አደዊን ደቺ ሴኔ

Re: ስዕል ይናገራል። የቫቲከን ስዕሎች የሚናገሩት ስለምንድነዉ?

Posted: 23 Feb 2026, 05:09
by Selam/
ከእኔ ጋር በሙሴና በፀሐይ አምላኪው አከናቲን ስላለው ግንኙነት ተወያይተህ አታውቅም።

እኔ ነቢዩ ሙሴን የማውቀው ከዖሪት ዘፍጥረት እስከ ዖሪት ዘዳግም በተፃፈው መፅሐፈ ቅዱስ ብቻ ነው። እምነቴም የተመሰረተው መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ባስፈፀመው የሙሴ ህግ ነው። ከዚያ ውጪ ስላለው የታሪክ ግምት ከመፅሐፍ ገላጭ ከሆኑት የሲግሙንድ ፍሮይድና የለፋፈ ጽድቅ አቀንቃኞችና ከኦሲሪስ ልጅ ከሆነው ከጭልፊቱ ጋር ተሟገት።

ከዚያ ውጪ መስከረም 24 የኢትዮጵያዊውን የአባ ሙሴ ቀንን አከብራለሁ።

Naga Tuma wrote:
23 Feb 2026, 00:59

Posted: 23 Feb 2026, 15:59
by Naga Tuma
ከዘነጋህ ከሌሎች ዉስጥ ኣንዱን ጥያቄ ብቻ እንደገና ልጠይቅህ።

ሙሴ ሴም ነበረ?
Selam/ wrote:
23 Feb 2026, 05:09

Posted: 23 Feb 2026, 16:09
by Selam/
ሙሴ የእግዚአብሄር ሰው ነበረ!
Naga Tuma wrote:
23 Feb 2026, 15:59

Posted: 23 Feb 2026, 16:35
by Naga Tuma
መልካም መልስ ነዉ።

የሚቀጥለዉ ጥያቄ፥ ሙሴ የደጃፍህ የእግዝኣብሔር ሰዉ ነበረ ወይስ ከደጃፍህ የተሰደደ ወይም የተወሰደ የእግዝኣብሔር ሰዉ ነበረ?
Selam/ wrote:
23 Feb 2026, 16:09

Posted: 23 Feb 2026, 16:44
by Selam/
ድከም ቢልህ ነው፣ ለእኔ ጎጥና ቦታ የማይወስነው የእግዚአብሄር ሰው ነው።
Naga Tuma wrote:
23 Feb 2026, 16:35

Posted: 23 Feb 2026, 17:05
by ethiopianunity
አብዛኛው ስልጡን አገር በተለይ ምራባውያን ከክርስትና እየራቁ ነው ያሉት። ለምን ሳይንስን ማስበለጥ ስለፈለጉ ነው ከአእግዚአብሄርም እየራቁ ነው። ሰው በመሰልጠን ወደ እግዚአብሄር ድረስ መድረስ ይችላል ብለው ስለሚያምኑ ነው ነተለይ አሁን ባለንበት ዘመን። ስለዚህ እነ ጋሊሊዮንን፣ ሚኪአኤል አንጀሎንን፣ ነጋቱማ ረነሳንስ፣ ረነሳንስ እያለ አሳራችንን የሚያበላን፡ በዛ ጊዜ እነዚህ ሳይንቲስቶች ወዘተ እንዴት ሊፈጥሩ ቻሉ ብሎ መጠየቅ ነው። ሁሉም ሳይነቲስቶች ሰአሊዎች ወዘተ፣ እነ አንጀሎ፣፣፣ በዛን ጊዜ በግበረገብና በመንፈሳዊ፣ ክህንነት ውስጥ ከልጅነታቸው ጀምረው ነበሩ ነው የሚባለው። ያማለት መፍጠር የጀመሩት በእግዚአብሄር እምነት ስላለፉ ነው ነው የሚባለው። ሳይንስን ብቻ በማመን ( ቁሳዊ) መፍጠር በግዚአብሄር ማመን የለብህም የሚለውን ውድቅ ያደርገዋል ማለት ነው። በእርግጥ፣ በክፉ መንፈስ ወስጥም ሆነህ መፍጠር የምትችለው ከእግዘ‍ኢአብሄር ተቃራኒ፡ ጎጂን ነገር ሰትፈጥር ነው ለምሳሌ ህዝብን ለመጉዳት በነፍሳት ስትሞካክር ህዝብን ለመግደል ወዘተ

ነጋ ቱማ ሰው ትጠይቃለህ ስለ ረነሳንስ ስለ ሙሴ ። ለኔ ግልፅ አልሆነልኝም ምን ማለት እንደፈለክ። ጠይቄህ ነበር ግን ገሰፅከኝ። ምን ለማለት እየቃትክ ነው? ሙሴ ኢትዮዽያዊ ነው ለማለት ነው? ሙሴስ ከረነሳንስ ጋር ምን ያገናመዋል? ይህ ትችት አይደለም። ለማወቅ ፈልጌ ነው ምን ለማለት እንደፈለክ

Re: ስዕል ይናገራል። የቫቲከን ስዕሎች የሚናገሩት ስለምንድነዉ?

Posted: 23 Feb 2026, 17:52
by Selam/
- ዕምነት የግል ነው፣ የሚደረገውም በፈቃድ ብቻ ነው።

- ዕምነት ውስጥ የቆዳ ቀለምና ጎጥ ፈልቅቆ ሊያስገባ የሚሞክር በሰይጣን መንፈስ የተነደፈ ዕርጉም ነው።

Re: ስዕል ይናገራል። የቫቲከን ስዕሎች የሚናገሩት ስለምንድነዉ?

Posted: 23 Feb 2026, 18:48
by Naga Tuma
የእግዝኣብሔር ሰዉን ቦታ የማይወስነዉ ከተባለ ለምን የተመረጠ ቦታ ተባለ?
Selam/ wrote:
23 Feb 2026, 16:44
ድከም ቢልህ ነው፣ ለእኔ ጎጥና ቦታ የማይወስነው የእግዚአብሄር ሰው ነው።
Naga Tuma wrote:
23 Feb 2026, 16:35
መልካም መልስ ነዉ።

የሚቀጥለዉ ጥያቄ፥ ሙሴ የደጃፍህ የእግዝኣብሔር ሰዉ ነበረ ወይስ ከደጃፍህ የተሰደደ ወይም የተወሰደ የእግዝኣብሔር ሰዉ ነበረ?
Selam/ wrote:
23 Feb 2026, 16:09
ሙሴ የእግዚአብሄር ሰው ነበረ!
Naga Tuma wrote:
23 Feb 2026, 15:59
ከዘነጋህ ከሌሎች ዉስጥ ኣንዱን ጥያቄ ብቻ እንደገና ልጠይቅህ።

ሙሴ ሴም ነበረ?
Selam/ wrote:
23 Feb 2026, 05:09
ከእኔ ጋር በሙሴና በፀሐይ አምላኪው አከናቲን ስላለው ግንኙነት ተወያይተህ አታውቅም።

እኔ ነቢዩ ሙሴን የማውቀው ከዖሪት ዘፍጥረት እስከ ዖሪት ዘዳግም በተፃፈው መፅሐፈ ቅዱስ ብቻ ነው። እምነቴም የተመሰረተው መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ባስፈፀመው የሙሴ ህግ ነው። ከዚያ ውጪ ስላለው የታሪክ ግምት ከመፅሐፍ ገላጭ ከሆኑት የሲግሙንድ ፍሮይድና የለፋፈ ጽድቅ አቀንቃኞችና ከኦሲሪስ ልጅ ከሆነው ከጭልፊቱ ጋር ተሟገት።

ከዚያ ውጪ መስከረም 24 የኢትዮጵያዊውን የአባ ሙሴ ቀንን አከብራለሁ።

Naga Tuma wrote:
23 Feb 2026, 00:59

ስለ ሙሴ እናዉጋማ ለእኔ እሰየዉ ነዉ።

ከ18 ዓመታት በፊት ጀምሬ እዚህ መድረክ ላይ ስወተዉት የኖርኩኝ ስለ ፕሮፌት ሙሴ፣ ከስደት በፊት ታላቁ ፈረዖ አክናተን የነበረዉ ነዉ እኮ።

ስለ ጥንት ግብጥ ታሪክ ከሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን ተምሬኣለሁ ብለህ ነበር።

ከሃምሳ ዓመታት በፊት ጫርኩት ያለዉ ይሀዉ።

እደ እዶ ምድር
ተነባቢ የአስር ምስጥር
ቃሉ የማይቀለበስ ቃሉ
ለካ ኣንተ ነህ!

ይላል።

ተነባቢ የአስር ምስጥር ሲል ምን ማለቱ ይመስለሃል?

አደጌን ቃሉ ጄቹ ህን ቤክኔ
አደጌን ቃሉ ቤካ ህን ሴኔ
አደጌን ቤካ ህን ቤክኔ
አደጌን ቤኩምሰ ህን ቤክኔ
አደጌን መዳን ጉረ ህንሴኔ
ጄቴ በር አደዊን ደቺ ሴኔ

Re: ስዕል ይናገራል። የቫቲከን ስዕሎች የሚናገሩት ስለምንድነዉ?

Posted: 23 Feb 2026, 18:59
by Naga Tuma
ስለ ሙሴ እያወራን ስለሆነ እስቲ ኣንተም ስለ ሌሎች መቀባጠር ትተህ ስለ ሙሴ ማዉራት ትችላለህ?

ሆረስ ሙሴ የእግዝ ኣብሔር ሰዉ ነበረ ብሏል።

ኣሳምኖሃል?

ካሳመነህ ሙሴ የደጃፍህ የእግዝኣብሔር ሰዉ ነበረ ወይስ ከደጃፍህ የተሰደደ ወይም የተወሰደ የእግዝኣብሔር ሰዉ ነበረ?
ethiopianunity wrote:
23 Feb 2026, 17:05
አብዛኛው ስልጡን አገር በተለይ ምራባውያን ከክርስትና እየራቁ ነው ያሉት። ለምን ሳይንስን ማስበለጥ ስለፈለጉ ነው ከአእግዚአብሄርም እየራቁ ነው። ሰው በመሰልጠን ወደ እግዚአብሄር ድረስ መድረስ ይችላል ብለው ስለሚያምኑ ነው ነተለይ አሁን ባለንበት ዘመን። ስለዚህ እነ ጋሊሊዮንን፣ ሚኪአኤል አንጀሎንን፣ ነጋቱማ ረነሳንስ፣ ረነሳንስ እያለ አሳራችንን የሚያበላን፡ በዛ ጊዜ እነዚህ ሳይንቲስቶች ወዘተ እንዴት ሊፈጥሩ ቻሉ ብሎ መጠየቅ ነው። ሁሉም ሳይነቲስቶች ሰአሊዎች ወዘተ፣ እነ አንጀሎ፣፣፣ በዛን ጊዜ በግበረገብና በመንፈሳዊ፣ ክህንነት ውስጥ ከልጅነታቸው ጀምረው ነበሩ ነው የሚባለው። ያማለት መፍጠር የጀመሩት በእግዚአብሄር እምነት ስላለፉ ነው ነው የሚባለው። ሳይንስን ብቻ በማመን ( ቁሳዊ) መፍጠር በግዚአብሄር ማመን የለብህም የሚለውን ውድቅ ያደርገዋል ማለት ነው። በእርግጥ፣ በክፉ መንፈስ ወስጥም ሆነህ መፍጠር የምትችለው ከእግዘ‍ኢአብሄር ተቃራኒ፡ ጎጂን ነገር ሰትፈጥር ነው ለምሳሌ ህዝብን ለመጉዳት በነፍሳት ስትሞካክር ህዝብን ለመግደል ወዘተ

ነጋ ቱማ ሰው ትጠይቃለህ ስለ ረነሳንስ ስለ ሙሴ ። ለኔ ግልፅ አልሆነልኝም ምን ማለት እንደፈለክ። ጠይቄህ ነበር ግን ገሰፅከኝ። ምን ለማለት እየቃትክ ነው? ሙሴ ኢትዮዽያዊ ነው ለማለት ነው? ሙሴስ ከረነሳንስ ጋር ምን ያገናመዋል? ይህ ትችት አይደለም። ለማወቅ ፈልጌ ነው ምን ለማለት እንደፈለክ

Re: ስዕል ይናገራል። የቫቲከን ስዕሎች የሚናገሩት ስለምንድነዉ?

Posted: 23 Feb 2026, 19:04
by Naga Tuma
ዕምነት ዉስጥ ዘበቶችን ማስገባት ኣስፈላጊ ነበረ? ዘበቶቹን ማረም ኣስፈላጊ ኣልነበረም?
Selam/ wrote:
23 Feb 2026, 17:52
- ዕምነት የግል ነው፣ የሚደረገውም በፈቃድ ብቻ ነው።

- ዕምነት ውስጥ የቆዳ ቀለምና ጎጥ ፈልቅቆ ሊያስገባ የሚሞክር በሰይጣን መንፈስ የተነደፈ ዕርጉም ነው።

Re: ስዕል ይናገራል። የቫቲከን ስዕሎች የሚናገሩት ስለምንድነዉ?

Posted: 23 Feb 2026, 19:08
by Selam/
ጎጥ ስትጎረጉር ዕርር ብለህ ታልቃለህ፤ ለሮሜ ሰዎች ፫፥፪፱ ላይ የተፃፈውን አንብብ።

Re: ስዕል ይናገራል። የቫቲከን ስዕሎች የሚናገሩት ስለምንድነዉ?

Posted: 23 Feb 2026, 19:16
by Naga Tuma
እንዲህም ኣለ የዚህ ዘመን የታሪክ ገሃነም ወዶ ገብ።
Selam/ wrote:
23 Feb 2026, 19:08
ጎጥ ስትጎረጉር ዕርር ብለህ ታልቃለህ፤ ለሮሜ ሰዎች ፫፥፪፱ ላይ የተፃፈውን አንብብ።

Re: ስዕል ይናገራል። የቫቲከን ስዕሎች የሚናገሩት ስዕሎች ስለምንድነዉ?

Posted: 24 Feb 2026, 00:08
by Naga Tuma
Selam/ wrote:
22 Feb 2026, 17:03
የቫቲካን ቤተ መዘክር ከሬኔሳንስ ስራዎች ባሻገር በሮማና ግሪክ ቅድመ-ክርስትና ቅርፃ ቅርፅ የተሞላ ነው። ምክንያቱም የዘመኑ ጳጳሶች የድሮውን ስልጣኔያቸውን ማጉላት ይፈልጉ ስለነበር።

የራፋኤል “ስኩል ኦፍ አቴንስ” የሬይኔሳንስ የግድግዳ ስዕልም ጥንታዊ ፈላስፋዎችን ነው የመዘገበው። ሙዚየሙ በጣም የሚታወቀው ግን በክርስትና ላይ በተመሰረቱት የሬይኔሳንስ የስዕል ስራዎች ነው። ከዚህም ውስጥ ጎልቶ የሚታየው በወጣቱ ሚካኤል አንጀሎ የተቀረፀው የሴስታይን ቻፕል ነው።
Horus wrote:
19 Apr 2024, 21:50
ሬናይሳንስ የተሰኘው ቃል ሲጀመር ፈርንሳይኛም ግሪክኛም አይደለም። ትክክለኛ ትርጉሙም ህዳሴ ማለት አይደለም። ዳግም ልደት ማለትም አይደለም ። ዳግም ልደት አላዋቂዎች የሚወረውሩት የተሳሳተ ሜታፎር ነው ። ምንም ነገር ዳግም አይወለድም። ተሃድሶ ማለት ሪፎርም ሊሆን ይችል ይሆናል፣ ያውም ተለጥጦ።

ሬናይሳንስ የሴም ቃል ሲሆን ዳግም ትንሳኤ ማለት ነው ። በዳግም ልደትና በዳግም ትንሳኤ መሃል ምድርና ሰማይ የሚያክል ልዩነት አለ። ተሃድሶ የተባለው ቃል እራሱ ለዚህ ግድም ስምነት ፍጹም ስህተት ነው። ሬናይሳንስ አንድ ያረጀ ነገር እንደ ገና አዲስ መሆን ማለት አይደለም። ሬናይሳንስ ፣ ትንሳኤ ወይም መነሳት ማለት ነው። ትክክለኛ ትርጉምና አግባቡ ዳግም ትንሳኤ ነው። አዲስ በመሆንና በመነሳት መሃል የሰማይና የምድር ልዩነት አለ። ስለዚህ ይህ ታላቅ ግድብ ተሰርቶ ሲያልቅ የኢትዮጵያ ትንሳኤ ግድብ ተብሎ መሰየም አለበት።

ሆረስ ዐይነ ብርሃን
ሚያዚያ 11 ቀን 1016 ዓም
Source: የኢትዮጵያ ትንሳኤ ግድብ ወይስ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ?

Re: ስዕል ይናገራል። የቫቲከን ስዕሎች የሚናገሩት ስለምንድነዉ?

Posted: 24 Feb 2026, 02:25
by Naga Tuma
ምያዝያ ቀን 11፣ 2016፣ ዓም የተጻፈዉ ዉስጥ ሬይነሳንስ ብሎ ስለ ቅድመ ክርስትና ስልጣኔ ምንም ፍንጭ ኣልነበረም።

የካቲት ቀን 15፣ 2018፣ ዓም የተጻፈዉ ዉስጥ ሬይነሳንስ ብሎ ስለ ቅድመ ክርስትና ስልጣኔ በቂ ፍንጭ ኣለ።

Re: ስዕል ይናገራል። የቫቲከን ስዕሎች የሚናገሩት ስለምንድነዉ?

Posted: 24 Feb 2026, 15:47
by Naga Tuma

ይህ ኢትዮጵያዊ እዚህ መድረክ ዉስጥ ኣዋቂ ነኝ ብሎ ያለምንም ሀፍረት ጋላ ፓጋንስ እያለ መላልሶ ሲጽፍ ኖረ።

በግራኝ ዘመን በሃይማኖት ምክንያት ኢትዮጵያ ዉስጥ እርስ በእርስ መጋጨት የኢትዮጵያ ግዙፍ ታሪክ ነዉ።

የኢትዮጵያ ቅድመ ክርስትና ስልጣኔ ከግራኝ ዘመን ታሪክ እጅግ በጣም ግዙፍ ነዉ።

ኣዉሮፓ ዉስጥ ቅድመ ክርስትና ስልጣኔ ማለት የኣዉሮፓ ፓጋኖች የተባሉ ስልጣኔ ማለት ነዉ።

ቫቲካን ዉስጥ የቅድመ ክርስትና ፓጋኖች የተባሉ ስዕሎች ስልጣኔ ነበር ሲባል ኢትዮጵያ ዉስጥ የቅድመ ክርስትና ስልጣኔን ባህላችን ብለዉ ይዘዉ የሰነበቱት ጋላ ፓጋንስ ናቸዉ እንባላለን።

ስህተት ስለሆነ ይታረም ብለን ስንመክር እንወቀሳላን።

ይህ እንዴት ዐይነት እንቆቅልሽ ነዉ?