ጴንጤ ውስጥ ጥልቅ ተሃድሶ እየተካሔደ ነው። በውስጡ ያሉ ዲኖሜሽኖች እርስ በርሳቸው እልህ አስጨራሽ ጦርነት እያደረጉ ነው። ሙሉ ወንጌል የተባለው ከልት ሽንፈትን እየተጎናፀፈ ሽሽት ላይ ነው
Posted: 22 Feb 2026, 16:20
ሙሉ ወንጌል የተመሰረተው በ1960 ሲሆን መስራቹም ኮርያዊ ፓስተር ነው። ከዛም አሜሪካ ውስጥ በፔንቴኮስታል ካሪዝማቱክ ሙቭመንት ጠንካራ ቤዙን መስርቶ ወደ አፍሪካና ላቲን አሜሪካ ተሰራጨ። ኢትዬጵያ ውስጥ ሙሉ ወንጌል በብዛት ተዛምቷል። ካለው የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ 70% የሚሆነው ሙሉ ወንጌል ነው።
ሙሉ ወንጌል ተሳዳቢና ተናዳፋው ቡድን ሲሆን አፍሪካ ውስጥ ጥንቁልናን አዳብሎ ሕዝብ ሳር ሲያስግጥ ተስተውሏል። ኢትዬጵያ ውስጥም እያስዘለለ ፤ እያስጓራ እና እያንደባለለ ብዙ occult ስርዓትን አሰራጭቷል።
አሁን አሁን ኦርቶዶክስ ሰባክያን ይህን ቡድን በክርክር ራቀቱን ካስቀሩት በህዋላ መካነ ኢየሱስና ሉተራን ተነስተውበታል። ሙሉ ወንጌልም ሉተራንን እና መካነ እየሱስን ወደ ኦርቶዶክስ የተጠጋ ትምህርት አራማጆች እያለ ጦርነት ከፍቶባቸዋል።
በዚህ ሂደት ብዙ የሙሉ ወንጌል አማኞች ተረብሸዋል። በተለይም ትምህርተ ጥምቀት እና ቁርባን ሙሉ ወንጌል እንደማያስፈልግ አድርጎ ያሳታቸው ትምህርት መፅሃፍ ቅዱሳዊ እንዳልሆነ ሲረዱ ተረብሸዋል።
በዚህ ሒደት ሙሉ ወንጌል ወይ ይፈርሳል ወይንም አማኞቹ ወደ ኦርቶዶክስ ፤ ካቶሊክ እና ሉተራን ይፈልሳሉ እየተባለ ነው።