Page 1 of 1

እነ ፈረዖ አክናተን፣ እነ ፈረዖ ምነስ፣ እነ ፈረዖ ራምስስ፣ ወዘተ ትግሬዎች፣ አማራዎች፣ ወይስ ኦሮሞዎች ነበሩ?

Posted: 22 Feb 2026, 16:00
by Naga Tuma
የኢትዮጵያን ጥንታዊ የሰዉ ጎሳዎችን የምናዉቅ እና ስለ ጥንታዊ ጎሳዎቹ መናገር ዕዉቀቱን ኣለን ያላችሁ ኢሳያስ አፍወርቂ እና ዮሓንስ ለታ መልስ ኣላችሁ?

እ አ አ ከ1991 ወዲህ እራሳችሁ በአደባባይ የተናገራችሁት ስላልገባኝ ነዉ ይህን ጥያቄ እዚህ መድረክ ላይ የምጠይቃችሁ።

የጥንታዊት ኢትዮጵያ ሕዳሴ እና ሁለተኛዉ ሬይነሳንስ ስለምን እንደሆነ የገባን ነን ያላችሁስ መልስ ኣላችሁ? ስለ ስንት ፈረዖዎች ኣጥንታችሁ ታዉቃላችሁ?