Page 1 of 1

ሕፃንነቱን ለወያኔ ሲላላክ ያጣው ጨቅላ ተመልሶ እየተወጣው ነው።

Posted: 22 Feb 2026, 12:27
by Misraq



Re: ሕፃንነቱን ለወያኔ ሲላላክ ያጣው ጨቅላ ተመልሶ እየተወጣው ነው።

Posted: 22 Feb 2026, 12:42
by Abere

ደግሞ ለዚህ አጸፋ ምላሽ እሰጣለሁ ብሎ ኢሳይያስ አፈወርቅ ኳስ ሜዳ ልታስገባው ፈልገሃል ማለት ነው?

እንደት ይህን የኳስ ኮሪደር ልማት ሁሬሳ ሳይለጥፈው ቀደምከው? ይህ አግባብ አይደለም ፎርማኑ ኦቦ ዲዲቲ መጥፎ ግምገማ ያጧጡፍበታል።

እኔ ግን አንድ ድምዳሜ አለኝ። አብይ አህመድ እጅግ ተረብሿል፤ ተጨንቋል፤ ከወገብ በላይ ( ከአዲስ አበባ በስተሰሜን) እጅግ ታውኳል፤ ደህናነኝ ለማለት ወደ እግር ጥፍሩ ነው የሚጠቁመው።
ሁሬሳ ከተማ ቡታጂራ ሂዶ ኳስ ቢመታ ማን እውነት ይመስለዋል? ወይም ወለጋ ሂዶ ኦነግ ለኦነግ ቢተቃቀፍ ማን ይታለላል።

This idiot and his trolls do not know they are living among more sophisticated people around Ethiopia and the world. Everyone knows what is under the hood of OLF-PP - it is in a state of trouble, discomfort and chaos.