Page 1 of 1
ድንቅ የመዝናኛ ቦታዎች - Ethiopian Resorts
Posted: 21 Feb 2026, 18:41
by Selam/
በተለያዩ የሃገሪቱ ክፍሎች ምን የመሳሰሉ ሪዞርቶች መሰራታቸውንና በቴሌቪዥን በተከታታይ ማስታወቂያ እንደሚሰራባቸው ተመልክቻለሁ። ሆኖም በሃገሪቱ ውስጥ ሰላምና መረጋጋት ስለሌለ፣ ወደ እነዚህ ቦታዎች ለመሄድ ያሰበ ሰው ከ15 ሺህ ብር በላይ ከፍሎ በአየር መብረር አለበት።
እኔ በግሌ ለመዝናናት ስፈልግ፣ በየብስ መሄድን እመርጣለሁ፣ በዚያ ሂደት በየመንገዱ ላይ ያሉትን የተፈጥሮ ፀጋዎች፣ ህዝቦችና ባህሎች ኤክስፒሪያንስ ማድረግ ስለምፈልግ። ለዚህም ነው ድሮ አክሱምና ጎንደር ድረስ በመኪና የሄድኩት። በአሁኑ ጊዜ ግን ተመሳሳይ ትራንስፖርት ስለማይታሰብ፣ የትኛውንም የአቶ ዓብዮትን ሪዞርት የማየቱ አፒታይት አልነበረኝም ወደፊትም አይኖረኝም።
የውስጥ ዕውቀት ካላቸው ሰዎች እንደሰማሁትም፣ እነዚህ የመዝናኛ ስፍራዎች ያለ ጎብኚ አፋቸውን ከፍተው ነው የሚውሉት። ግፋ ቢል የመንግስት ድርጅቶች ናቸው የግድ ፕሮግራም የሚይዙባቸው።
ሁልጊዜም እንደምለው፣ ሰላም መፍጠር ከልማትም፣ ከሁሉም በላይ ቅድሚያ ሊሰጠው ይገባል። ያለ ሰላም በወርቅ የተለበጠ ግንብ እንኳን ብትገነባ ዋጋ አይኖረውም።
Re: ድንቅ የመዝናኛ ቦታዎች - Ethiopian Resorts
Posted: 21 Feb 2026, 18:52
by Dama
Imagine there was no war, what would be your choice of path for Ethiopia's prosperity?
1. Agriculture
2. industralization (mining, smelting and manufacturing)
3. service industries such as resorts and logistics
Re: ድንቅ የመዝናኛ ቦታዎች - Ethiopian Resorts
Posted: 21 Feb 2026, 19:04
by Selam/
ዶማው
What does it matter to you?
ለጥያቄዎችህ መልስ እንድሰጥህ ከፈለግህ፣ ጎጠኛነትህንና ጥላቻህን እርግፍ አድርገህ ተው።
Dama wrote: ↑21 Feb 2026, 18:52
Imagine there was no war, what would be your choice of path for Ethiopia's prosperity?
1. Agriculture
2. industralization (mining, smelting and manufacturing)
3. service industries such as resorts and logistics
Re: ድንቅ የመዝናኛ ቦታዎች - Ethiopian Resorts
Posted: 21 Feb 2026, 19:40
by Dama
Selam/ wrote: ↑21 Feb 2026, 19:04

Unhepful Ethiopian
F*sam. Hiji!!
Re: ድንቅ የመዝናኛ ቦታዎች - Ethiopian Resorts
Posted: 21 Feb 2026, 20:22
by Selam/
ዶማው
ዕርጉም ጎጠኛ!
Dama wrote: ↑21 Feb 2026, 19:40
Selam/ wrote: ↑21 Feb 2026, 19:04
ዶማው
What does it matter to you?
ለጥያቄዎችህ መልስ እንድሰጥህ ከፈለግህ፣ ጎጠኛነትህንና ጥላቻህን እርግፍ አድርገህ ተው።
Dama wrote: ↑21 Feb 2026, 18:52
Imagine there was no war, what would be your choice of path for Ethiopia's prosperity?
1. Agriculture
2. industralization (mining, smelting and manufacturing)
3. service industries such as resorts and logistics
Unhepful Ethiopian
F*sam. Hiji!!
Re: ድንቅ የመዝናኛ ቦታዎች - Ethiopian Resorts
Posted: 22 Feb 2026, 05:39
by Selam/
Without peace, these beautiful places will remain desolate.

Re: ድንቅ የመዝናኛ ቦታዎች - Ethiopian Resorts
Posted: 22 Feb 2026, 11:10
by Misraq
ዶማው
እንዴት ነው ከሁሉም ጋር ተጋጭተህ የሚሆነው። ዘመድህ ሁሬሳ እንኳን በምታራምደው የበከተ ፅንፈኝነት አምርሮ ይፀየፍሃል። ጉራጌ ይገንጠል ነው የምትለን?!እስቲ ማኒፌስቶህን አሳየን።
Re: ድንቅ የመዝናኛ ቦታዎች - Ethiopian Resorts
Posted: 22 Feb 2026, 11:52
by Dama
Misraq wrote: ↑22 Feb 2026, 11:10
ዶማው
እንዴት ነው ከሁሉም ጋር ተጋጭተህ የሚሆነው። ዘመድህ ሁሬሳ እንኳን በምታራምደው የበከተ ፅንፈኝነት አምርሮ ይፀየፍሃል። ጉራጌ ይገንጠል ነው የምትለን?!እስቲ ማኒፌስቶህን አሳየን።[/
color]
P*mp Amara. Std transmitters. Q*mata Amara
Unless you stop insulting my people, I won't stop telling you are a filthy stink ofca human being.
I am only against Amara extremist Fano nationalists like you and this b*tch. You idiots hate Gurage. Genocided your own Muslims. You are the devil in person form. All Gurages hate liberation fronts to disintegrate Ethiopia, Fano who have no cause to fight Amara's own PP.
This [deleted] was not trained in observations and verification of she heard and what she sees. She failed all my questions. No idea how she got her high school certificate. All Fanos are semi-illiterates, anyways.
Re: ድንቅ የመዝናኛ ቦታዎች - Ethiopian Resorts
Posted: 22 Feb 2026, 12:17
by Selam/
ዶማው
እኔ ሰላም ለኢትዮጵያ ያለኝ ክብርና ፍቅር እንደሚኮሰኩስህና ዕረፍት እንደሚነሳህ ይገባኛል።
እኔ ተፈጥሮ የበደላቸውን ዕርጉም ጎጠኞችን ለማቃናት የሚያስችል ትዕግስት እንደሌለኝም ጠንቅቀህ ታውቃለህ፤ ስለዚህ ጥያቄዎችህን በአንተ ደረጃ ጎንበስ ብሎ ለሚርመጠመጠው ዕኩዩ ጭልፊቱ ላክለት።
ውዳቂ!