Page 1 of 1

ወይ ግዜ

Posted: 21 Feb 2026, 12:05
by Misraq

Re: ወይ ግዜ

Posted: 21 Feb 2026, 12:48
by sarcasm
ይሄስ ወይ ግዜ ያስብላል?

ከ 'እናቴ ስትኖር ኢትዮጵያዊ ሆና ስትሞት ኦሮምያ እንዳትሆን' ወደ ......

Please wait, video is loading...

Re: ወይ ግዜ

Posted: 21 Feb 2026, 13:03
by Misraq
ኤርምያስ ለገሰ በሕይወት አለ። እነ አባይ ፀሃዬ እና ስዩም መስፍን ወደ አፈርነት ተቀይረዋል። ያውም በአሰቃቂ ሞት። ከዚህ ምን እንማራለን? በረከትም ሸቤ ወርዶ የዓብይን ጫማ ልሶ ወጥቷል። ወያናይ ነኝ ብሎ ተኩራርቶ አሁን ይህን ቃል አይደግምም። ከዚህስ ምን እንማራለን?

Re: ወይ ግዜ

Posted: 21 Feb 2026, 13:20
by sarcasm
Misraq wrote:
21 Feb 2026, 13:03
ወያናይ ነኝ ብሎ ተኩራርቶ አሁን ይህን ቃል አይደግምም።
አሁንም ወያናይ ነኝ የሚል ይመስለኛል። ከለውጡ በኇላ የተናገርራቸው ንግግሮች ወያናይነቱ ነው የሚያሳዩት። አሰሩት፤ ፈረዱት፤ የፈረዱትን ፍርድ ጨርሶ አስወጡት። ፍርዱንም ቀን ሕዝብ ፊት ሳይፈራ ሳቀባቸው። ይሄ 'የዓብይን ጫማ ልሶ ወጥቷል' አያስብልም። ሳያምንበት ቢደመር ነበር የአቢይ ጫማ ላሰ የሚባለው።

Getting killed like Seyoum Mesfin and Abanefso or being imprisoned does not inherently negate a person's heroism, as heroism is generally defined by actions, character, and sacrifice rather than the outcome of their circumstances.