Page 1 of 1

ይህ የመስቀል ደመራ ከመሰለህ፣ ተሳስተሃል፣ እንደገና ሞክር!

Posted: 20 Feb 2026, 15:28
by DefendTheTruth
ይህ በቪዲዮ የምታየዉ ክምር የመስቀል ደመራ ከመሰለህ፣ ተሳስተሃል፣ እንደገና ሞክር!

ሆኖም ግን አሁንም ጥያቄ አለኝ፥ እንዴት ነዉ በአሁኗ ኢትዮጵያ አንድ ሕገ-ወጥ አሽከርካሪ፣ በድብቅ የጦር መሳሪያ ጭኖ ከጋምቤላ ተነስቶ፣ ወለጋን ሙሉ በሙሉ አቋርጦ፣ ምዕራብ ሸዋን አቋርጦ፣ አዲስ አባበንም የለምንም ችግር በአንዱ በር ገብቶ በሌላኛዉ የላንዳች ጥያቄ በሰላም ወጥቶ፣ የጀግኖች አገር ሰላሌ እስክደርስ ድረስ ማንም ልብ ያለለዉ?

ኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት በጣም ብርቅዬ አገር ናት፣ ለብርቅዬ ደግም ትጉህ ጥበቃ ያስፈልጋታል፣ አሁንም፣ ይህን ልብ ያላሉ፣ ለሆዳቸዉ ያደሩ አሉ ማለት ነዉ?

ይህ ጉዳይ ልተሰብበት ይገባል!

Re: ይህ የመስቀል ደመራ ከመሰለህ፣ ተሳስተሃል፣ እንደገና ሞክር!

Posted: 20 Feb 2026, 15:59
by Naga Tuma
DefendTheTruth wrote:
20 Feb 2026, 15:28
ሆኖም ግን አሁንም ጥያቄ አለኝ፥ እንዴት ነዉ በአሁኗ ኢትዮጵያ አንድ ሕገ-ወጥ አሽከርካሪ፣ በድብቅ የጦር መሳሪያ ጭኖ ከጋምቤላ ተነስቶ፣ ወለጋን ሙሉ በሙሉ አቋርጦ፣ ምዕራብ ሸዋን አቋርጦ፣ አዲስ አባበንም የለምንም ችግር በአንዱ በር ገብቶ በሌላኛዉ የላንዳች ጥያቄ በሰላም ወጥቶ፣ የጀግኖች አገር ሰላሌ እስክደርስ ድረስ ማንም ልብ ያለለዉ?
መልሱን ለማግኘት የኬኛታን መጽሓፍ ኣገላበጥኩ።

ጋምቤላ ዉስጥ ሆኖ ደምቢ ዶሎን አጠገቡ ኣየ። በትለር ያሸከመዉን የምያገላብጠዉን ደምቢ ዶሎ ስያይ ማለፍ እንደሚቻል ተገነዘበ። ጠጋ ጠጋ እያለ በወለጋ መጋባቱንም ተገነዘበ።

ፈረሰኛዉ አምቦም ከፈረሱ ወርዶ በወለጋ በኩል የተጋባበት መሆኑን ተገነዘበ።

አዲስ አበባም ዳር ዳር ስትል ብያልፍ ከደምቢ ዶሎ እሩቅ የሆነዉ ሰላሌ ጋ ኣለመድረሱን ስላልተገነዘበ ሰላሌ ዉስጥ ተያዘ ይላል የኬኛታ መጽሓፍ።

የኬኛታ መጽሓፍ ስህተት ከሆነ ሌላ መጽሃፍ ኣምጣ እና መልሱን እዛ ዉስጥ እንፈልጋለን።

Re: ይህ የመስቀል ደመራ ከመሰለህ፣ ተሳስተሃል፣ እንደገና ሞክር!

Posted: 20 Feb 2026, 17:20
by fasil1235
Please wait, video is loading...