Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 41894
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

THE SUDANESE ARE THINKING ABOUT PORT FOR ENERGY DEAL WITH ETHIOPIA!

Post by Horus » 19 Feb 2026, 23:22

CREATIVITY :idea: :idea: :idea: :idea:

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10087
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: THE SUDANESE ARE THINKING ABOUT PORT FOR ENERGY DEAL WITH ETHIOPIA!

Post by Digital Weyane » 20 Feb 2026, 00:00

ሱዳንን ለማፍረስ ተብሎ በኤምሬትስ ትእዛዝ በድብቅ በቤኒሻንጉል የገነባነው ወታደራዊ ማሰልጠኛ ካምፕ ብናፈርሰው ይሻላል ባይ ነኝ። ኢትዮጵያ ከምትፈርስ ካምፑ ይፍረስ። :roll: :roll:

Horus
Senior Member+
Posts: 41894
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: THE SUDANESE ARE THINKING ABOUT PORT FOR ENERGY DEAL WITH ETHIOPIA!

Post by Horus » 20 Feb 2026, 00:52

Digital Weyane wrote:
20 Feb 2026, 00:00
ሱዳንን ለማፍረስ ተብሎ በኤምሬትስ ትእዛዝ በድብቅ በቤኒሻንጉል የገነባነው ወታደራዊ ማሰልጠኛ ካምፕ ብናፈርሰው ይሻላል ባይ ነኝ። ኢትዮጵያ ከምትፈርስ ካምፑ ይፍረስ። :roll: :roll:
ሻቢያ የምትባል ስልብ የግብጽ አሽከር፣

አለም የሚጓዘው በአንተ ድንቁርና ፍጥነት ሳሆን በያንዳንዱ አገር ጥቅም ልክ ነው። ይህ ሱዳናዊ እጅግ ድንቅ የሆነ ሃሳብ ነው ያቀረበው! ኢትዮጵያና ሱዳን ለዘላለም በደም የተሳሰሩ አገሮች ናቸው ፣ በጂኦግራፊ የተሳሰሩ አገሮች ናቸው ፣ በአባይ ወንዝ የተሳሰሩ አገሮች ናቸው። አሁን በባህር በር ላይ ቢተሳሰሩ ፣ በኢኮኖሚ ቢተሳሰሩ ሱዳን በከፍተኛ ደረጃ ይጠቀማሉ! ፋይዳ ቢስ 2 ሚሊዮን ነጭ ድሃ ኤርትራ ጋር ሺ አመት ብትኖር ሳንቲም አይጠቀሙም! ስለዚህ ይህ ሃሳብ ገና በሰፊው የምንሰማው ጥበበኛ አሳብ ነው!

Affable
Member
Posts: 738
Joined: 15 Jul 2023, 13:21

Re: THE SUDANESE ARE THINKING ABOUT PORT FOR ENERGY DEAL WITH ETHIOPIA!

Post by Affable » 20 Feb 2026, 01:31

Horus ይገባኛል ብስጭትህ። እንዴት ኢሳያስ ይህን ያህል ደንቂሮ ካድሬዎች ፈጠረ በሚል ብስጭት ከሚገባው በላይ አልኮል ወስጄአለሁ። እነዚህን ደንቆሮዎች ብቻ ግምት ውስጥ ማስገባቱ however ትክክል አይመስለኝም። አልማዜንና Mesobን የመሰሉ ኤርትራኖችም አሉ። ከሁሉ ነገር በላይ የ Eritrea ህዝብ እስር ቤት ውስጥ መኖሩን መርሳት የለብንም። ታፍኖ ያለ ህዝብ ነው። ወጣቱ በግሩ ነፃነቱን ያውጃል በአብዛኛው። አሮጌዎቹ እድል የላቸውም ከ ኢሳያስ እንዲገላግላቸው ለፈጣሪ ከመፀለይ በስተቀር። ስለ ኤርትራ ስታስብ እነዚህን ኤርትራኖች ማሰብ የግድ ይላል።

Horus
Senior Member+
Posts: 41894
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: THE SUDANESE ARE THINKING ABOUT PORT FOR ENERGY DEAL WITH ETHIOPIA!

Post by Horus » 20 Feb 2026, 01:47

Affable,
ኢትዮጵያ በፍጥነት እያደገች ነው ቢባልም ለራሷ ወጣቶች እንኳ ሥራ ሙሉ በሙሉ ለመፍጠር ብዙ ግዜ ይወስድባታል ። ስለዚህ የኤርትራ ወጣት ወደ እኛ ለሥራ እድል የመፈለሱ ነገር በቅርቡ የሚሆን አይመስለኝም። ሊሆን ይችል የነበረው አቢይና ኢሳያስ እንደ ተስማሙ ሰሞን በነበረው መንፈስ ነጋዴዎችና ኢንቬተሮች የራሳቸውም ዲያስፖራ ወደ አስመራ ጎርፎ ስራ መፍጠር ቢችል ነበር።

ከዚህ በኋላ ኤርትራ አሰብን ሳትሰጠን በፍጹም በሁለቱ አገሮች መሃል ትብብር ሆነ ፍቅር የሚኖር አይመስለኝም። በሌላ በኩል ግብጾች እሽሺ አይሉም እንጂ ሱዳን ወደብ ስጥታን እኛ ኤሌክቲርክ ብንሰጣቸው እጅግ ረቂቅ የጂኦፖለቲካ እርምጃ ይሆናል ። ግን ግብጾች ይሞታሉ እንጂ አጠገባቸው አያደርሱንም፣ በጣም ነው የሚፈሩን!!! ብዙ ተንኮል ለብዙ ዘመን ስለሰሩብን ይበቀሉናል ብለው ነው የሚፈሩን።

Affable
Member
Posts: 738
Joined: 15 Jul 2023, 13:21

Re: THE SUDANESE ARE THINKING ABOUT PORT FOR ENERGY DEAL WITH ETHIOPIA!

Post by Affable » 20 Feb 2026, 02:01

ኢሳያስ ሲወገድ የ Eritrea ፓለቲካ tremendously pivots ያረጋል የሚል እምነት አለኝ። ምኞት ይሆን ?

sesame
Member+
Posts: 8352
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: THE SUDANESE ARE THINKING ABOUT PORT FOR ENERGY DEAL WITH ETHIOPIA!

Post by sesame » 20 Feb 2026, 02:13

Stupidity at this level is incredible!

Horus
Senior Member+
Posts: 41894
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: THE SUDANESE ARE THINKING ABOUT PORT FOR ENERGY DEAL WITH ETHIOPIA!

Post by Horus » 20 Feb 2026, 02:20

Affable wrote:
20 Feb 2026, 02:01
ኢሳያስ ሲወገድ የ Eritrea ፓለቲካ tremendously pivots ያረጋል የሚል እምነት አለኝ። ምኞት ይሆን ?
ሁለት ችግር ነው ያለባቸው ልክ እንደ ግብጽ።

አዲስ መንግስት ቢመጣም እንኳ አሰብን ሰጥተን የሆነ ነገር እንቀበል የሚሉ ጥቂት ሰዎች ቢነሱ እንኳ ዞሮ ዞሮ ኢትዮጵያ ሙሉ በሙሉ ኢትዮጵያ ልትውጠን ስለምትፈልግ መጠጋት የለብንም የሚሉይ በቁጥር የሚበዙ ይሆናሉ ።

አሁን ያለውን የምሬትና ፍርካት አዙሪት ሙሉ በሙሉ የሚሰብረውና አዲስ ሃቀኛ የሆነ ወዳጅነት ፈንቅሎ የሚወጣው እጅግ ቦልድ ደፋር የሆነ የሆነ ኮንፌዴሬሽን መሰል ካርታ የሚለውጥ ሃሳብ ያነገቡ ኤርትራዊያኖች ከተነሱና ሰፊ ተከታ ካገኙ ያኔ ስር ነቀል የሳይኮሎጂ ለውጥ ይፈነዳል ። ከዚያ በመለስ የሚኖር ጠንካራ ወዳጅነት አይፈጠርም ።

Agazi General
Member
Posts: 2063
Joined: 19 Aug 2018, 13:14

Re: THE SUDANESE ARE THINKING ABOUT PORT FOR ENERGY DEAL WITH ETHIOPIA!

Post by Agazi General » 20 Feb 2026, 02:46

Z AGAME KONFUSED KEBESSA ARRTREANS ARE GOING TO BE GREEN WIZ ENVY BRAZER HORUS BE CAREFUL. ZEY DONT WANT US TO PROSPERING

Post Reply