Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Abere
Senior Member
Posts: 15163
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የትግራይ ህዝብ ጥያቄ ለመፍታት ቀላልና የተወሳሰበ ባለመሆኑ የፌደራል መንግስት በሰላማዊ መንገድ ሊመልስለት ይገባል - የፕረዚዳንት ታደሰ ወረደ መልዕክት ለፌደራል መንግስት

Post by Abere » 19 Feb 2026, 11:39

ግብዞች እና ግብዝ ሃሳባቸውን እጅግ እጸየፋለሁ! የትግራይ ህዝብ ችግር በእርግጥ ውስብስብ አይደለም። የትግራይ ችግር እራሱ ወያኔ ነው። ወያኔ እና ወያኔያዊ አስተሳሰብ ከጠፋ የትግራይ ችግር ተፈታ ማለት ነው።

የትግራይ ችግር ታደሰ ወረደ እና መሰሎቹ ወያኔዎች ናቸው። የትግራይ ህዝብ ሰርቶ መኖር ይፈልጋል፤ በወንጀል የነሰሩት ወያኔዎች ስልጣን ለደህንነታቸው ማስጠበቂያ በመፈለግ ድሃውን የትግራይ ህዝብ መያዦ አድርገውት የቀበሮ ጩኸት ያሰማሉ።

When Woyane is gone through the door, good things will come to Tigray jumping in through the window. This is a no brainer. Abiy Ahmed is using Woyane not only to abuse Tigray but the rest of Ethiopia. This is an obvious game. Children of daddy TPLF are crying false on the internet including this forum. The truth is Woyane is unwanted and is undesirable.

Post Reply