Page 1 of 1
የሻንዶ ክስረት፣ ወለጋ ላይ የበላይ አቅም አለኝ ብላ ስትለፍፍ ነበር፣ አሁን ታዲያ የት ሄደች?
Posted: 18 Feb 2026, 14:31
by DefendTheTruth
ተላላኪ ሁላ!
እንደ ሰሜኑ አቻቸዉ፣ ወይም አለቆቻቸዉ፤ ወጣ ብሎ ለምን ብያንስ ለትንሽ ስንቲሜትር ሳትነዉ እንዴት አይሉም? ወረዳ ሁላ!
Re: የሻንዶ ክስረት፣ ወለጋ ላይ የበላይ አቅም አለኝ ብላ ስትለፍፍ ነበር፣ አሁን ታዲያ የት ሄደች?
Posted: 18 Feb 2026, 14:45
by DefendTheTruth
Re: የሻንዶ ክስረት፣ ወለጋ ላይ የበላይ አቅም አለኝ ብላ ስትለፍፍ ነበር፣ አሁን ታዲያ የት ሄደች?
Posted: 19 Feb 2026, 09:52
by DefendTheTruth
ሸኔ ግን እንዴት ከሩቅም ብሆን አንዲት ጥይት መተኮስ አቃተዉ ና አለዉ ማለት አልደፈረም?
እግሬ አዉጪኝ እያለ ነዉ በምትኩ?
Re: የሻንዶ ክስረት፣ ወለጋ ላይ የበላይ አቅም አለኝ ብላ ስትለፍፍ ነበር፣ አሁን ታዲያ የት ሄደች?
Posted: 19 Feb 2026, 11:00
by Affable
ከዚህ በፊት አቢይ አንድ ነገር ሲል ሰምቻለሁ — በተፋጠነ እርምጃ የግብርና ኢኮኖሚያችን ሲያድግ በ ኢትዪጺያ ላይ ጦርነት ያወጁ እየደከሙ ይሄዳሉ። ኑሮው እየተሻሻለ የመጣ ገበሬ ከመንግስት ጋር እንደሚተባበር ግልፅ ነው። መደበቂያ ቦታ ይጠፋል።
ለምን እንደ ሰሜኖቹ ሄሊኮፕተር መተን መላው የአማራ ተብየውን አስተዳደር ከጨዋታ ውጪ አደረግን ብለው እንኳ ተመሳሳይ ወሬ አልነዙም ለሚሉ ሰሚ የሚያገኙ አልመሰለኝም።
ሀቁ በአሁኗ ኢትዪጺያ ለአንድ ቀን ከተማ አይደለም መንደር የሚቆጣጠር ታጣቂ ሀይል ኢትዪጺያ ውስጥ የለም።
ግዜ በጨመረ ቁጥር ኑሮአቸው ሶሻል ሚዲያ ላይ ብቻ ይሆናል። ያም ገደብ አለው።
አዲስ ዘመን ነው። አዲስ ዘመን ስብሀት ነጋን ፣ መለሰን ፣ ዳውድ ኢብሳን እና ዘመነን ሊፈጥር የማይችል ዘመን።
የተበላ ቁማር ነው ነው የሚሉት የአራዳ ልጆች።