Page 1 of 1

ሞዐ አንበሳ ዘእምነገደ ይሁዳ ማለት ---- የአሸናፊው አንበሳ ከይሁዳ ዘር የሆነ የክርስቶስ ተከታይ ነኝ ማለት ነው።

Posted: 18 Feb 2026, 10:37
by Abere
ሞዐ አንበሳ ዘእምነገደ ይሁዳ ማለት ---- የአሸናፊው አንበሳ ከይሁዳ ዘር የሆነ የክርስቶስ ተከታይ ነኝ ማለት ነው።አሸናፊው ብቸኛ አንበሳ የሚጻረር ጸረ-ክርስቶስ እንጅ ክርስቲያን አይደለም። ሾካካ ጴንጤዎች ሾከክ ሀሰት በመዘብዘብ የአንበሳውን ተከታይ መንጋዎች ለመንጠቅ እንደ ተኩላ በኦርቶዶክሳዊያን ቅጥር ዙሪያ ይልከሰከሳሉ። እራሳችሁን ከጴንጤ ጠብቁ። ከጴንጤ ስትጠበቁ ሃይማኖታችሁን ብቻ ሳይሆን ጤናችሁን ጭምርት ትጠብቃላችሁ።

Re: ሞዐ አንበሳ ዘእምነገደ ይሁዳ ማለት ---- የአሸናፊው አንበሳ ከይሁዳ ዘር የሆነ የክርስቶስ ተከታይ ነኝ ማለት ነው።

Posted: 18 Feb 2026, 11:24
by Odie
That is a humongous LIE🤣🤣
The full sentence:
"ሞአ አምበሳ ዘእምነገደ ይሁዳ ንጉስ ነገስት ዘኢትዮዽያ
ስዩመ እግዚአብሄር"

This a brain wash psychological operation used by EoC and the kings/Feudal system to subdue and rule all the ethnics and poor ethiopians to result in a century of dark age and backwardness.
አጭር ትርጉሙ ከይሁዳ ነገድ የሆነ/የተዋለደ (if you wish) በእግዚአብሄር የተስየመ/የተሾመ የኢትዮዽያ ንጉስ ማለት ነው::
And this ruling story is a fabrication woven from:

The story of King Solomon and the Queen of Sheba is located in 1 Kings 10:1-13 and 2 Chronicles 9:1-12. She visits Jerusalem to test his wisdom with hard questions, brings lavish gifts, and is awed by his wealth and intellect. Jesus also briefly mentions her in Matthew 12:42.”

But no where in the bible says she bore a black son to become a ruler in Ethiopia. They fabricated the ark story and the black son called menelik the first story and shoved it into everybody’s throat and ear like lullaby song and tranquilize everyone not to wake up! If you have power and gun you could fabricate any thing that sounds and looks real🤣
No 100% evidence even queen of sheba was Ethiopian but some digging in axum have suggestions she may have ruled an overlap of axum and Yemen. She is not for sure listed in the genealogy of axumite kings or their dynasty!
Kibre-negest is a fabrication ወግ book used to cook something like this and subdue/oppress pride people who had her own culture and identity. የባላባት ፀሃፊዎች ሲጠግቡ ፃፉ የተባሉት🤣🤣🤣
Because of this ስዩመ እግዚአብሄር notion ህዝቡ ለአምላክ ሳይሆን ለድንጋይና ለቤተ ክርስቲያን ግድግዳ ሲሰግድ ነው የኖረው:: ከአምላክ የመጣን መቃወም አይቻልምና!! That is why most orthodox traditions are judaic not christian at all.
……………
Of course in the bible the Lion of Juda means Jesus because his hypothetical root from Joseph and mary is from juda tribe although he is God and has no real human genetic trace from tribe of Juda but born as human to die for human sin!

Ethiopian kings concocted their story by assuming Solomon was son of king david from tribe of juda and hypothetical menelik I born by rape from king solomon hence ሞአንበሳ ከእምነገደ ይሁዳ🤣🤣🤣
ቾምቤ አገወ ድብልቅ ሆኖ እንዲህ ነው አይሁድ መስሎ ሲዋሽ የኖረው 🤥🤥🤥


Re: ሞዐ አንበሳ ዘእምነገደ ይሁዳ ማለት ---- የአሸናፊው አንበሳ ከይሁዳ ዘር የሆነ የክርስቶስ ተከታይ ነኝ ማለት ነው።

Posted: 18 Feb 2026, 12:24
by Abere
እኔ ከጴንጤ ጋር በማይገባ ነገር ንትርክ አልገባም። ምክንያቱም ጴንጤዎች የተፈጠሩትበት ዋና ራዕይ ክርስትና ማጥፋት ነው። አንድ ነገር ለማጥፋት እንደ አረም ከአዝርዕቱ ጋር ተመሳሳይ ቅጠል መስሎ መብቀል ነው። የስንዴ አዝርዕት ለማጥፋት አንክርዳድ ቅጠል ከስንዴ ጋር አብሮ ይበቃላል።። የጴንጤዎች ነገር ከንብ ቀፎ ዙሪያ የሚርመሰመስ ዝንብ ማለት ነው። ጴንጤ ማለት በህይዋን መካከል የሚኖር ሙታን ማለት ብቻ ነው።ሰይጣን ለአመሉ መጽሀፍ ቅዱስ ይጠቅሳል በሚል ብሂል ቀደም ብሎ ተጠናቋል። እግዚአብሄር ለሰው ልጅ ውስብስብ ሳይሆን አምላክነቱን እና ትዕዛዛቱን በቀላል መንገድ ነው የገለጠው። ለአእምሮ ህሙማን ጴንጤዎች ግን ይህ ነገር ከቶ አስቸሪ ነው።

ኦርቶዶክሳዊያን አምላካችን አሸናፊው የይሁዳ አንበሳ፤ ሞት ድል የነሳ በመሆኑ ዕድለኞች ነን። እምነታችንም ቀደምት ሐርያት የመሰረቷት እንጅ ከኢንዱስትሪ አብዮት ጋር አብሮ በእነ ሉተር የተፈጠረ ሰው ሰራሽ (ወፍ-አራሽ) አይደለም።


ለኦርቶዶክሳዊያን ብቻ

በሐዋርያት ሥራ 8፡26-40 ያለው ክፍል ፊልጶስ በመንፈስ ቅዱስ መሪነት ኢትዮጵያዊውን ጃንደረባ ያገኘበትንና ወንጌልን ሰብኮ ያጠመቀበትን ታሪክ ይተርካል። ፊልጶስ ከኢየሩሳሌም ወደ ጋዛ በሚወስደው በረሃማ መንገድ ላይ በኢሳይያስ ትንቢት ላይ (ስለ ኢየሱስ) የተጻፈውን ያነብ የነበረውን ኃላፊ ነበር፣ ፊልጶስም በዚያ በማስተማር ኢየሱስን ሰበከለት፣ ጃንደረባውም በደስታ ተጠምቆ ወደ ሀገሩ ተመለሰ -ኢትዮጵያዊያን ክርስትና በመቀበል ቀደምት ናቸው።

እክህደከ ሰይጣን - አንተ ሰይጣን ከፊቴ እራቅ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም መትቸሃለሁ!
እግዚአብሄር በሰትጣን ግዞት ስር የወደቁ ወገኖችን ከግዞት ነጻ ያወጣ። አሜን!



Re: ሞዐ አንበሳ ዘእምነገደ ይሁዳ ማለት ---- የአሸናፊው አንበሳ ከይሁዳ ዘር የሆነ የክርስቶስ ተከታይ ነኝ ማለት ነው።

Posted: 18 Feb 2026, 12:55
by Odie
Another አያልቅ ወግ from EOC :lol:
Remember christianity came to Ethiopia:

“Christianity was officially adopted in Ethiopia during the fourth century A.D. (circa 330–350 A.D.)(over 300 years after the eunuch), primarily when Saint Frumentius converted King Ezana of the Aksumite Kingdom. This conversion established the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church, making Ethiopia one of the earliest nations to officially adopt Christianity


This ጃንደረባ story happened long before christianity came to Axumite empire and he ain’t an Ethiopian it’s strict sense but a cushtic of Nubian origin by current understanding. This is another stolen history to subdue and rule today’s ethiopianGreek word ethiopia does not necessarly stand for axumite empire or current Ethiopia but generally of brown people of the region.
EoC is built on clay and can not stand the truth but should crumble and usher renaissance for the new enlightened generation abandoning dogma!

Below is the identity of the ጃንደረባ mentioned in Acts!!

“The "Ethiopian" eunuch in Acts 8:26-40 was historically a Nubian from the ancient Kingdom of Kush (specifically the region of Meroë), which corresponds to modern-day Sudan, rather than the modern country of Ethiopia.

While the Greek text calls him Aithiops (meaning "burnt-face" or "Ethiopian"), this term was used by Greco-Roman authors to describe dark-skinned people generally, particularly those living south of Egypt.

Here are the key details regarding his identity:

Geographical Location: He was a high-ranking official (treasurer) for the "Candace" (or Kandake), a title for the queen mother of the Kingdom of Meroë, located in what is now Sudan, not modern Ethiopia.

Cultural Identity: The people of this region were Nubian/Cushite, which is synonymous with "Ethiopian" in ancient Greek, but culturally and geographically distinct from the ancient Axumite Empire (modern Ethiopia).
"Eunuch" Status: He was likely a physical eunuch (a castrated male), as eunuchs frequently served as trusted, high-ranking royal officials in Eastern courts.

Religious Identity: He was likely a "God-fearer" (a Gentile worshipper of the God of Israel) or a Jewish proselyte, as he had traveled to Jerusalem to worship.

Symbolism: He is considered by scholars to be the first Gentile or "African" convert to Christianity, fulfilling the spread of the gospel to the "ends of the earth".

Fabrications don’t amount to truth. Agew built lalibela then Agew hybrids fabricated moanbesa and the Eunuch story🤥🤥

Re: ሞዐ አንበሳ ዘእምነገደ ይሁዳ ማለት ---- የአሸናፊው አንበሳ ከይሁዳ ዘር የሆነ የክርስቶስ ተከታይ ነኝ ማለት ነው።

Posted: 18 Feb 2026, 13:17
by Abere
እንደ ሰይጣን ያለ አላዋቂ የት ይገኛል?


'አንተ ሰይጣን፤ ከአጠገቤ ሂድ! " (ማቴ.፬፥፱)

Re: ሞዐ አንበሳ ዘእምነገደ ይሁዳ ማለት ---- የአሸናፊው አንበሳ ከይሁዳ ዘር የሆነ የክርስቶስ ተከታይ ነኝ ማለት ነው።

Posted: 18 Feb 2026, 13:22
by Dama
Abere wrote:
18 Feb 2026, 13:17
እንደ ሰይጣን ያለ አላዋቂ የት ይገኛል?


'አንተ ሰይጣን፤ ከአጠገቤ ሂድ! " (ማቴ.፬፥፱)
Really?To me you are the devil because devil always provokes destruction. Devil is anti peace. Devil.is a black on black violence. Devil is a Christian violence against Christian and Muslim. Devil.is a slave trader. Your food on the table is from the proceeds of slave trade. In Ethiopia this devil has genocided innocents south of Lasta unprovoked. Snd you wallow in that because you're the messenger of the devil of hell on earth for your victims.

Re: ሞዐ አንበሳ ዘእምነገደ ይሁዳ ማለት ---- የአሸናፊው አንበሳ ከይሁዳ ዘር የሆነ የክርስቶስ ተከታይ ነኝ ማለት ነው።

Posted: 18 Feb 2026, 13:32
by Odie
Abere wrote:
18 Feb 2026, 13:17
እንደ ሰይጣን ያለ አላዋቂ የት ይገኛል?


'አንተ ሰይጣን፤ ከአጠገቤ ሂድ! " (ማቴ.፬፥፱)
Single verse picking and throwing at others without context is absolutely ignorant and does not serve the purpose!

My post is the truth and the time for that የደብተራ ተረት is gone in the era of information.
Let’s leave all past lies, abuses and junk behind and aspire for an enlightened free society. የውሾን ነገር ያነሳ ውሻ ይሁን! Bury ethnic hegemony and chauvinism and lies behind and move on. Who is progressive enough to change and move on?🤣🤣🤣🤣

Re: ሞዐ አንበሳ ዘእምነገደ ይሁዳ ማለት ---- የአሸናፊው አንበሳ ከይሁዳ ዘር የሆነ የክርስቶስ ተከታይ ነኝ ማለት ነው።

Posted: 18 Feb 2026, 13:36
by Misraq
ወይ ጉድ ጫማ ጠራጊ ጉራጌም በአቅማቲ እንደዚህ እየዘለለች ትቀዝንብን ጀመር? :P

ወይ ነዶ አለ። ሊስትሮዎች አፋቸው ለካ እንዲህ የገማ ነው። ለነገሩ እየጠፋ ያለ ሊስትሮ ጉራጌ እንንዲህ አለሁ አለሁ ባይል ነበር የሚገርመው።

Re: ሞዐ አንበሳ ዘእምነገደ ይሁዳ ማለት ---- የአሸናፊው አንበሳ ከይሁዳ ዘር የሆነ የክርስቶስ ተከታይ ነኝ ማለት ነው።

Posted: 18 Feb 2026, 13:37
by Abere
I am not fool. I do not babysit, devils incarnated on the internet.