Wenchi Gurages maintained their Gurage house architecture
Posted: 17 Feb 2026, 16:26
And Gurage's Ebo Lale except sang in Oromo Af
https://www.facebook.com/share/r/184D2J8dq7/
https://www.facebook.com/share/r/184D2J8dq7/
የወንጪ ጉራጌ ቤት አሰራር ብቻ አይደለም ጠብቆ ያለው ። ከቋንቋው ሌላ ሁሉንም ካልቸሩ ነው ። የእንሰት አፋፋቅ ፣ የቤት ውስጥ እቃ ፣ ሁለመናቸው ጉራጌ ነው። እቃዎቹ እስከ ሰንዳና ጣባው እንዳለ ነው። ያ ብቻ ሳሆን ዛሬ ላይ ኢኮኖሚያቸው ሁሉ በቱሪዝም ቢገፍም የንሰትና ቆጮ ባህላቸው እንደ ክብራቸው ስለሞቆጥሩት በፍጹም ከእንሰት መራቅ አይፈልጉም። የኦነግ ኦሮሞች ለምሳሌ ፎቶ ሲያነሷቸና መነገጃ ሲያደርጓቸው በፍጽሙ ቤት አሰራራቸው ፣ የእንሰት ተክላቸው ፣ የቤት ውስት እቃዎቻችውን ላለም ሕዝብ ማሳየት አይፈልጉም ፤ ጉራጌነታቸውን ለመደበቅ!