Page 1 of 1

Videos Of:All Man Created Religions R Good 4 Stupid Ppl:-Religion Is A Mental Disorder.(((HAHAHA))).!!! WEEY GUUD !!!

Posted: 17 Feb 2026, 10:52
by tarik

:lol: :mrgreen:

Re: Videos Of:All Man Created Religions R Good 4 Stupid Ppl:-Religion Is A Mental Disorder.(((HAHAHA))).!!! WEEY GUUD !!

Posted: 17 Feb 2026, 11:13
by tarik

Re: Videos Of:All Man Created Religions R Good 4 Stupid Ppl:-Religion Is A Mental Disorder.(((HAHAHA))).!!! WEEY GUUD !!

Posted: 17 Feb 2026, 21:59
by Naga Tuma
tarik wrote:
17 Feb 2026, 10:52
All Man Created Religions R Good 4 Stupid Ppl:-Religion Is A Mental Disorder.
አክናተን እዚህ ምድር ላይ የኖረዉ ከ3,300 ዓመታት በፊት ነበር።

ኣንተ እዚህ ምድር ላይ የኖርከዉ በግምት 80 ዓመታት ይሆናል እንበል።

ይህ ማለት የኣንተ ዕድሜ ከአክናተን የታሪክ ዕድሜ ጋር ሲነጻጸር 0.002 ያህል ክፋይ ነዉ።

የሰዉ ልጅ ብያንስ ከአክናተን ዘመን ጀምሮ አሙን፣ አሜን፣ አመን፣ እመን እያለ ኖረ።

አመን ወይም እመን ማለት ከኣንድ ሰዉ ኣዕምሮ ኣስቦ፣ ወስኖ፣ መፈጸም ዉጪ የሆነ ክስተትን ኣሳማኝ ነዉ ብሎ መገንዘብ ማለት ነዉ።

ኣህዛብ ማለት ከኣንድ ሰዉ ኣዕምሮ ኣስቦ፣ ወስኖ፣ መፈጸም ዉጪ የሆነ ክስተትን መገንዘብ የማይችል ማለት ነዉ። ይህ ማለት አመን ወይም እመን ብሎ የምያስተምረዉ ግንዛቤ የሌለዉ ነዉ ማለት ነዉ።

ገርበ ማለትም ብዙ ዘመናትን ያስቆጠረ ሀይለኛ ቃል ነዉ።

ይህም ቃል ስለ የሰዉ ልጅ ግንዛቤ ችሎታ ነዉ።

አመን ወይም እመን እያሉ ስያስተምሩት የመገንዘብ ችሎታ ስያንሰዉ ኣይገባዉም ተብሎ ይተዋል።

እኩልነት ነዉ እና እኩል እንገንዘብ ብለህ ብትመክረዉ ዐመል ስላለበት በእኩልነት ኣያዳምጥም።

ስለዚህ መለኮታዊ አሰራር ለመኖሩ ምልክቶች ኣሉ ብትለዉ ኣሻፈረኝ ብሎ እኔ ነኝ የበለጠ የማዉቀዉ ይለሃል። እንደዛ እያለ የበላይነት ይሰማዉ እና ስለ ሌላ እኩልነት ለማስተማር የሰዉ ልጅ ይለፋል።

መለኮታዊ አሰራር ከሌለ ታቦት ተሳላሚ እና ታቦት ጣዖት ነዉ ባይን ምን ጸመዳቸዉ ብለህ ብትጠይቀዉ የበለጠ ኣዋቂ ነኝ ባይነቱ ያገረሽበት እና ታቦት ጣዖት ነዉ ማለት መፈክሩ ይሆናል።

ስለዚህ ከታቦት እና ታቦት ጣዖት ነዉ ማለት መፍክሩ የሆነ ዬትኛዉ እንደምያሸንፍ መለኮት ለሰዉ ልጆች ያሳይ ብለን ኣለመከራከር እንችላለን።