Page 1 of 1
"ከኢትዮጵያውያን በፊት ፓስታ በ ሹካ መብላት የጀመርነው እኛ ኤርትራዊያን ነን"
Posted: 16 Feb 2026, 01:23
by almaze
Imagine the conversations and stories we could have heard if Eritrean internet access weren't just confined to the Ministry of Information!
Please wait, video is loading...
Re: ካብ ኣስመራ: "ከኢትዮጵያውያን በፊት ፓስታ በ ሹካ መብላት የጀመርነው እኛ ኤርትራዊያን ነን"
Posted: 16 Feb 2026, 02:12
by Digital Weyane
ጣልያን ኢትዮጵያን ለ6 አመታት ይገዟት በነበሩበት ወቅት ፓስታ ምን እንደሚመስል አሳዩን እንጂ እንዴት እንደሚበላ አላስተማሩንም። ለኛ ኢትዮጵያውያን ፓስታን በሹካ መብላት ያስተማሩን ኤርትራውያን ናቸው እና ቆም ብለን ምስጋናችንን መግለፅ አስፈላጊ ነው።
Re: "ከኢትዮጵያውያን በፊት ፓስታ በ ሹካ መብላት የጀመርነው እኛ ኤርትራዊያን ነን"
Posted: 16 Feb 2026, 10:58
by almaze
Re: "ከኢትዮጵያውያን በፊት ፓስታ በ ሹካ መብላት የጀመርነው እኛ ኤርትራዊያን ነን"
Posted: 16 Feb 2026, 12:45
by Affable
አልማዜ ምናአልባት አንቺ አልተወለድሽም ያኔ። አሮጌዎቹ ናቸው ወዳጃችንን የሚያመልኩት። ስሙ ጠፋኝ። የሆነ ኬክ ቤት ነበረው መሰለኝ። ዛሬ የሱ የልጅ ልጆች ኢሜይል እንዴት እንደሚደረግ ገለመማርወደ አዲስ አበባ እየጎረፉ ነው። የተገላቢጦሽ ተማሪው አስተማሪ ሆነ።
Re: "ከኢትዮጵያውያን በፊት ፓስታ በ ሹካ መብላት የጀመርነው እኛ ኤርትራዊያን ነን"
Posted: 16 Feb 2026, 16:32
by almaze
Affable wrote: ↑16 Feb 2026, 12:45
አልማዜ ምናአልባት አንቺ አልተወለድሽም ያኔ። አሮጌዎቹ ናቸው ወዳጃችንን የሚያመልኩት። ስሙ ጠፋኝ። የሆነ ኬክ ቤት ነበረው መሰለኝ። ዛሬ የሱ የልጅ ልጆች ኢሜይል እንዴት እንደሚደረግ ገለመማርወደ አዲስ አበባ እየጎረፉ ነው። የተገላቢጦሽ ተማሪው አስተማሪ ሆነ።
Isn't it ironic that these two individuals, whose ancestors began eating ፓስታ በ ሹካ in the 20th century, are still residing in this run-down hut in the 21st century?
Please wait, video is loading...
Re: "ከኢትዮጵያውያን በፊት ፓስታ በ ሹካ መብላት የጀመርነው እኛ ኤርትራዊያን ነን"
Posted: 16 Feb 2026, 16:41
by Horus
አልማዜ፣
ትክክል ነሽ! ፓስታ በሹካ ብለው የባዕድ ነገር ሰዉ ሁሉ ፓስታ ሹታ ብሎ ጠራው! ከዚያም ሰው ፓስታ ሹታ ምን ይመስላል? ተባባለ! ፓስታ ሹታ የኮሶ ትል ስለሚመስል እራሱ የኮሶ ትልን ሹጥ ብሎ ጠራው ፓስታ ሹጣ ፣ ሹጥ የሚመስል ምግብ ማለት ነው! ስለ አወጣሁት ሃቅ ይቅርታ !!!
Re: "ከኢትዮጵያውያን በፊት ፓስታ በ ሹካ መብላት የጀመርነው እኛ ኤርትራዊያን ነን"
Posted: 16 Feb 2026, 19:46
by almaze