Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Naga Tuma
Member+
Posts: 7157
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

መለኮታዊ ፈወስ በፍጥረት በር መጀመር

Post by Naga Tuma » 15 Feb 2026, 21:59

ይህ የእኔ አስተሳሰብ ነዉ።

በእኔ አስተሳሰብ ከዚህ ዘመን በኋላ የስደት ወይም ኤክሶደስ ታሪክ ከዚህ ዘመን በፊት ተጽፎ ሲስተጋባ እንደኖረዉ ኣይሆንም።

የዚህ ታሪክ መታረም ዉስጥ መለኮታዊ ምልክቶች ኣሉ ብዬ ኣስባለሁ።

ለዚህ መለኮታዊ ፈወስ ቦረና ስዉ ይዋሻል፣ ኮከብ ኣይዋሽም በሚለዉ በኩል ፈወሱ የጀመረ ይመስለኛል።

ወላይታም የዕዉነት ኣንድነት በሚለዉ በኩል ፈወሱ የጀመረ ይመስለኛል።