ዱቄት ሁላ!
Posted: 15 Feb 2026, 09:25
ዱቄት ሁላ ምን አለች ዛሬ? ዱቄት የምትለዉም የላትም፣ የምሉት ያላቸዉ ብሎዉታል አስቀድሞ!
"ኮፕ 32 በኢትዮጵያ ምድር እንድዘጋጅ የተወሰነበት ዋናዉ ምክንያት፣ ኢትዮጵያ በአረንጓዴ አሻራ ያኖረችዉ ስራ ነዉ፣ ሌላ ምንም ነገር የለም"! የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስተር፣ ክቡር ዐብይ አህመድ!
ዱቄቶች ሂዱ ና ተንጫጩ፣ ሌላ ምንም ማድረግ የምትችሉት ነገር የለም ና!