Page 1 of 1

ለህዝብ ካዘንህ እንደ መንግስት በተረኛነት ስበ ብ ያንተ ዘር ስለሆነ ብቻ።።።

Posted: 14 Feb 2026, 16:00
by ethiopianunity
ለእያንዳንዱ ኢንስቲቱሽን በስርአት፣ በእውቀት የሚሰራውን አስወጥተህ፣ ለስራው እውቀት የሌለውን አታስገባም። ይህ ነው አገርን ወደ ሗላ የሚጎትተው። ህዋሀት ደርግ የጀመሩት ፒፒ ቀጠለበት። አደለም እውቀት የሌለው ብቻ፣ በሙስና በሌብነት ካለ ገንዘብ አይሰሩም። ያለ ምክንያት አይደለም። ፒፒ የህዋሀት ልጅ ስለሆነ እነሱን መው የተከተሉት። ህዋሀት የኢትዮዽያን ብሄራዊ ባንክ አለቃ ገድሎ የአገሪቱን የወርቅ ዲፓዚት ሰርቆ ለንደን ባንክ ውስጥ አስቀምቷል። ዛሬ ደሞ ፒፒ የአገሩን ወርቅ ያለ አግባብ ወደ ዱባይ እየሰደደ ነው። ዱባይ ሴቶች በወርቅ ብዛት እንደ ልብስ ወርቁን እየለበሱት ነው። ዶላር ከወደቀ የአለም ህዝብ በወርቅ ና ብር ነው ምንዛሬ የሚሆነው ተብሏል። ትግራይ ደሞ የወርቅ ሀብት ስላላት ትግራይን በእውነታ አይነት ማሳደግ ትችላለች ለምሳሌ በእርሻ፣ በእንዱስትሪ የባህል ገፀጿን እንደ አአ ሳታጠፋ። ለምንድን ነው ለሻብያ የሰርግ ምላሽ ትግራይ በሁሉም የምትሰዋው? ሻብያ የተባለ በሙሉ አሁን ካፈርኩ አይመልሰኝ ነው። አላማቸው ኢትዮዽያን አፍርሰው፣ ሰሚት ተናጋሪ ብለው የኢትዮዽያን ህዝብ ለያይተው፣ የአማራን መሬት ወርሰው አማራን ትገራይን ኤርትራን አንድ አገር አድርገው አረብና ምራባውያን በሰየሙት "አቢሲኒያ" በማለት በፊት ያልነበረ ስም በታሪክ ምንም የማያገናኝ ስም Abyss ማለት በመዝገበ ቃላት chaos, evil ማለት ነው። ቃል እውነታን ስለሚያመጣ " መጀመርያ ቃል ነበር" እንደሚለው መፅሀፉ። ይህ አቢሲኒያ ደጋግመው ሻበያዎች ምራባውያነና አረቦች ኢትዮዽያን የሚሰይሙት ለድግምት ስለ ኢትዮዽያን የማጥፋት ጉዳይ ነው። የኢትዮዽያን ስምን የመጀመርያዋአገር በሀይማኖት በስልጠና በታሪክ ወዘተ ከመ/ቅዱስ የተጠቀሰችው ኢትዮዽያን የማጥፋት ጉዳይ ነው አቢሲንያን የሚሰይሙት። ሻቦ ዘምሰሎ er member አቢሲኒያ በማለት ኢትዮዽያን ለማስተዋወቅ እየቃተው ነው። አላማቸው እሄ ነው። ደቡብን ኦሮሞን አንድ አገር የማድረግ ጉዳይ ነው በኦሮምያ ስም። ለዚህም ነው ጉራጌ ላይ ክፉኛ ጥቃት የሚሰሩት እምነቱን ከአማራጋር የሚያገናኘውን ኦርቶዶክስን በማጥፋት ነው ደቡብ ውስጥ። ( ህዋሀት አካባቢውን ደቡብ ብሎ የሰየመውም ሕዝብን ዝቅ የማድረግ ጉዳይ ነው። በአጠቃላይ "ደቡብ" ሰትባል ማንነትህን ለማጥፋት፣ በአንድ ዘር እንድትጠራ ነው የሚያደርገው። ለዚህ ነው አካባቢዎች ማንነታቸውን ይዘው የቆዩት እንዲኮሩ በማንነታቸው የ።።። ክ/ሀገር ወዘተ የተሰየመው ከመጀመርያ እስከ ንጉሱ መንግስት ድረስ። ደርግ የጋላ ስም የነበረውን ስድብ ያልነበረውን ነው ብሎ ኦሮሞ ብሎ አዲስ ማንነት ሰጣቸው።

እነዚህ አገር ሊሆኑ የተጠነሰሰው ሴራ ለህዝብ አይጠቅምም ለውጮች እንጂ።