Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Misraq
Senior Member
Posts: 17360
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

መታገድ ያለበት ሃይማኖት

Post by Misraq » 14 Feb 2026, 14:51

Please wait, video is loading...
/

Naga Tuma
Member+
Posts: 7158
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: መታገድ ያለበት ሃይማኖት

Post by Naga Tuma » 14 Feb 2026, 17:47

Misraq wrote:
14 Feb 2026, 14:51
መታገድ ያለበት ሃይማኖት


በእግዝኣብሔር ሃይል ኢትዮጵያ ዉስጥ ለዘላለሙ የታገደ የመጨረሻ ዘመን ዳያብሎስ ወይም ዘ ላስት ሉሲፈር፥ ዮሓንስ ለታ ብሎ የሰዉ ልጅ የእንግዴ ልጅ።

ወር አደዋ ቦደ ብየ ፈረዖታ ገለኒ ብየ ፈረዖታ ከን አከ ኬ ሀርከ ገልቸኑ አያን ፈረዖታ ከን ህን አርግኔ ስት ፈካታ?

የዕዉነት ኣንድናት ጠባቂዉ ጦሳ እራሱ ፋኖ ሆኖ ተነስቶ ሀይለማርያም ደሳለኝን ለዘላለሙ ባየበት ዘመን ደንፋም እንደ ጦሳ ተነስቶ ለዘላለሙ የማያይህ ይመስለሃል? መረራ ጉድናን እንዴት ስያይ እንደሰነበተ ኣታዉቅም ይሆን?

ጦሳ እራሱ ተነስቶ ፋኖ በሆነበት ዘመን ደንፋም ተነስቶ ፋኖ ሆኖ ለመረራ ጉድና ለዘላለሙ የጻፈዉ ተገልጦልህ ይሆን? እኔ ምን ዓይነት ይሆን ብዬ እራሴን እየጠየኩኝ ነዉ።

ጦሳ ሀይለማርያም ደሳለኝን ለዘላለሙ ያየዉ በምህንድስና ሙያዉ፣ ጦሳን በከዳዉ ሃይማኖቱ፣ እና በዋለዉ የፖለትካ ህይወቱ ሁሉ ነዉ።

የዕዉነት ኣንድነት ባዩ ጦሳ ሙሴ እስራኤላዊ ሳይሆን የጥንት ኢትዮጵያ ታላቅ ፈረዖ ነበረ ማለት ጽድቅ ነዉ ወይስ ሃጥዓት ነዉ?

ዕዉነት ፈላጊዉ ጣልያኑ ዳ ቪንቺ ሴት ከወንድ ጋር ሳትተኛ ወንድ ልጅ ወልዳ ኣቀፈች እያሉ ማስተማር ዘበት ነዉ ማለቱ ጽድቅ ነበረ ወይስ ሃጥዓት ነበረ?

ይህን ሁለቱን ዘበቶች የምያስተምር ማስተር በትለር እና ማስተር ብሩስ መጫፈ ቁልቁሉ ብለዉ ያሸከሙህ ሳይሆን መጫፈ ጩቡ ስለሆነ ሁለቱም ዘበቶች ይታረሙ ማለት ጽድቅ ነዉ ወይስ ሃጥዓት ነዉ?

Post Reply