Page 1 of 1
MOHAMMED BIN ZAYED IS IN ADDIS TODAY! WHY?
Posted: 14 Feb 2026, 11:14
by Horus
Re: MOHAMMED BIN ZAYED IS IN ADDIS TODAY! WHY?
Posted: 14 Feb 2026, 14:52
by sesame
He is visiting his girl friend, DoH!
Re: MOHAMMED BIN ZAYED IS IN ADDIS TODAY! WHY?
Posted: 14 Feb 2026, 15:10
by Horus
sesame wrote: ↑14 Feb 2026, 14:52
He is visiting his girl friend, DoH!
ሲሲዬ ለሊቱን ሁሉ ሳስብሽ ነበርኮ
አባ ደምር አቢይ አህመድ አሊን አታውቂም ብዬሽ ነበር! የሳውዲ ፊውዳል መሳፍንቶችም ኢትዮጵያን አያውቋትም ብዬሽ ነበር! ታስታውሳለህ ታላቋ አቴጌ ጣይቱ የጣሊያኑን ላስፈራራሽ ባይ ሶላቶ ቡሊ ሊያደርጋት ሲዳዳው መዋጋት የምትፈልግበትን ቀን ቆርጠህ አሳውቀኝ ነበር ያለቸው!
አቢይ አህመድ የምን አይነት ሕዝብ መሪ እንደ ሆነ ያውቃል! የኢትዮጵያ መሪ እንደ ሆነ ያውቃል! ኢትዮጵያ ምን እንደ ሆነች ያውቃል!
ኢትዮጵያ የምትፈራ የምትከበር አገር ነች! ኢትዮጵያን ስትፈራት ስታከብራት ታከብርሃለች! ታፈቅርሃለች!
ያ ያንተ ቀጣሪ ማዳምህ የሳውዲው መስፍን ምን እንደ ተባለ ኢሳያስን ጠይቀው! ይነግርሃል!
አሁን ማልቀሱን አቁም!
ንጉስ ቢን ዛይድ ከነማን ጋር እንደ ሚናገር ልንገርህ
(1) ከሱማሌላንዶች ጋር በድብቅ
(2) ከኦኡንትላንድ ጋር በድብቅ
(3) ከዊሊያም ሩቶ ጋር (ሩቶ የፈጥኖ ድራሽ ሱዳን መንግስትን ስለሚደግፍ)
(4) ከደቡብ ሱዳን ጋር (አለ ምንም ጥርጥር ደቡብ ሱዳን እና ኢሚራቲ ስምምነት ያደርጋል)
(5) ከቻድ መሪዎች ጋር
(6) ከሊቢያ መሪዎች ጋር
(7) ምናልባትም ከሞሮኮና አልጄሪያ ጋር
(8) ከእስራኤል ወኪሎች ጋር (እስራኤል ያፍሪካ ስብሰብ የክብር አባል ነች)
(9) ከፕሬዚዳንት ኦባማ ጋር
(10) ከአንቶኒዮ ጉቴሬዝ ጋር
(11) ከአባ ደምር ጋር
በትንሹ ማለት ነው

አባ ደምር ከባድ ሰው ነው!! ግብጽ ከጨዋታ ውጭ አድርጓታል! የናይል ኮሚሽት ያለ ግብጽ ተሰብስቦ ኬኒያ እንድጽማማ እያደረገ ነው!
Re: MOHAMMED BIN ZAYED IS IN ADDIS TODAY! WHY?
Posted: 14 Feb 2026, 16:59
by Horus
SO LONG AS THERE IS A LAND LOCKED ETHIOPIA, THERE WILL BE NO PEACEFUL OR STABLE RED SEAR AND EAST AFRICA.
Re: MOHAMMED BIN ZAYED IS IN ADDIS TODAY! WHY?
Posted: 14 Feb 2026, 19:47
by Horus
Re: MOHAMMED BIN ZAYED IS IN ADDIS TODAY! WHY?
Posted: 14 Feb 2026, 21:36
by Horus