Page 1 of 1

የኢሳያስን መንግስት አቃብሩን!

Posted: 13 Feb 2026, 19:55
by Axumezana


ኤርትራዊው ተነስ
ኢትዮጵያዊም ተነስ
ኢሳያስን እንቅበር ያ አገር አደፍርስ!
ኤርትራን -ትግራይን አፍርሶ
የስንቱን ኢትዮጵያዊ ደም አፍሶ
ፍርድ ይገባዋል ኢሱ አባ ከይሶ