ፋኑዬ ገፋ ገፋ አድርገው
አራት ኪሎን ሳቲዝ ባህርዳር ምንድነው?
የPP ግማቱ ከጭንቅላቱ
እንጦጦ ግፋና ይቆረጥ አለቅቱ
ወይን ወይን በለው ይመጣል በፍጥነት
እንዳባቶቻችን ያምርብናል አብረን መዝመት
ጥይትህን ታጋይህን አትጨርስ ማሃል አማራ ላይ
በምንጃር ግባበት ይጮኻል ወዮ ዋይ ዋይ
አማራው ተረገጠ በኦሮምያ ክልል
ስርቶ እንዳይበላ ሲሳደድ ሲታሰር
ፋኑዬ ድረስለት ዙሩን አፍጥን አክርር