Page 1 of 1

ሳዑዲ አረቢያ በአራት ኪሎ ቤት መንግሥት ላይ መብረቃዊ ጥቃት ከፈፀመች ማን ሊደርስልን ነው? ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ

Posted: 13 Feb 2026, 19:08
by Digital Weyane
ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry: :cry:

Re: ሳዑዲ አረቢያ በአራት ኪሎ ቤት መንግሥት ላይ መብረቃዊ ጥቃት ከፈፀመች ማን ሊደርስልን ነው? ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ

Posted: 13 Feb 2026, 19:39
by Digital Weyane
የብልፅግናው ካድሬአችን almaze አረብኛ ቋንቋ ቢማር ጡሩ ነው እላለሁ። ሳዑዲዎችን በሚሰሙት ቋንቋ ሙልጭ አድርጎ እንዲሰድብልን የተጠየቅነውን የገንዘብ መጠን እንከፍላለን። :roll: :roll:

Re: ሳዑዲ አረቢያ በአራት ኪሎ ቤት መንግሥት ላይ መብረቃዊ ጥቃት ከፈፀመች ማን ሊደርስልን ነው? ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ

Posted: 13 Feb 2026, 21:12
by Fiyameta
:P :P :P :P

Re: ሳዑዲ አረቢያ በአራት ኪሎ ቤት መንግሥት ላይ መብረቃዊ ጥቃት ከፈፀመች ማን ሊደርስልን ነው? ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ

Posted: 13 Feb 2026, 21:50
by Digital Weyane
የብልፅግና መንግስት ልዩ መልእክተኛ እና ባለሙሉ ስልጣን አቶ Mesob/Axumezana በዚህ ሳምንት ወደ ሳዑዲ አረቢያ በማቅናት ከሳዑዲ ንጉስ ጋር የኤምሬትስ እና የሳዑዲን ጦርነት በሰላማዊ መንገድ ለመቋጨት እየተደረገ ባለው ድርድር ዙሪያ ትኩረት አድርገው እንደሚወያዩ ከአቶ almaze ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። :roll: :roll:

Re: ሳዑዲ አረቢያ በአራት ኪሎ ቤት መንግሥት ላይ መብረቃዊ ጥቃት ከፈፀመች ማን ሊደርስልን ነው? ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ

Posted: 13 Feb 2026, 22:08
by almaze
ሰላም ለዚህ ቤት! አካም ጅርቱ ብያለሁ ለ Abdisa and Ejersa :lol: :lol: :lol:

Re: ሳዑዲ አረቢያ በአራት ኪሎ ቤት መንግሥት ላይ መብረቃዊ ጥቃት ከፈፀመች ማን ሊደርስልን ነው? ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ

Posted: 13 Feb 2026, 22:12
by Digital Weyane
Fiyameta wrote:
13 Feb 2026, 21:12
:P :P :P :P

ዘራፍ አካኪ ዘራፍ
ዘራፍ አካኪ ዘራፍ
ማንም አይደፍርም የኤምሬትስን ግዛት

ሽምጥ ጋላቢ ከነፈረሱ
በዱር አዳሪ ድንጋይ ትራሱ
ለኤምሬትስ ሲል አትሳሳም ነፍሱ
ሞትን ያስመኛል ግርማሞገሱ

እከ ከ ከ ከ ከ ከ
ዘራፍ ዘራፍ ዘራፍ አካኪ ዘራፍ
ማንም አይደፍርም የኤምሬትስን ግዛት።

እህል አልቀምስ እንቅልፍም የለኝ
እናቴ የቀባችኝ ሰባተኛው ንጉስ ነኝ
እጄን አልሰጥም ሞት ካሎሰደኝ

እከ ከ ከ ከ ከ ከ
ዘራፍ ዘራፍ ዘራፍ አካኪ ዘራፍ
ማንም አይደፍርም የኤምሬትስን ግዛት።

ሄደህ ንገረው ለዛ ሳዑዲው
ዘንዶ ያወጣል አሳ ጎርጓሪው
እጄን አልሰጥም ላንተ ነዳጅ ቆፋሪው
ክሎሮክስ ጠጥቼ እሞታለሁ እንደ ጀግና ሰው

እከ ከ ከ ከ ከ ከ
ዘራፍ ዘራፍ ዘራፍ አካኪ ዘራፍ
ማንም አይደፍርም የኤምሬትስን ግዛት።

:roll: :roll: :roll: :roll: