Page 1 of 1

ከአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ የተላለፈ ወቅታዊ መልዕክት

Posted: 12 Feb 2026, 23:18
by Zmeselo


Re: ከአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ የተላለፈ ወቅታዊ መልዕክት

Posted: 12 Feb 2026, 23:26
by Zmeselo



Re: ከአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ የተላለፈ ወቅታዊ መልዕክት

Posted: 12 Feb 2026, 23:38
by Zmeselo
አብይ አህመድ ከማንጋ እየተሳፈጠ እንደሆነ የገባው አልመሰለኝም:-



ከጥቂት ሳምንታት በፊት የሳውዲው ልኡል መሀመድ ቢን ሳልማን አሜሪካን በመጡበት ጊዜ ለፕሬዚዳንት ትራምፕ አንድ ጥያቄ አቀረቡ ያም ሱዳን ላይ ያለውን የርስ በርስ ግጭት እልባት እንስጥበት የሚል:: ዶናልድ ትራምፕ በዚህ ተስማምተው የሱዳንን ግጭት እልባት እንደሚሰጡ ቃል ገቡ በነጋታው የAfrica central command አዛዥን ቀጥሎም የውጭ ጉዳይ ምክትል ሚንስትር በድጋሚ ከኚህ ኮማንድ አዛዥ ጋር ወደ ግብፅ ኢትዮጵያ ጅቡቲና ኬንያ ልከዋቸው ነበር:: ለአብይ አህመድ በቀጠናው ላይ ሀገር ውስጥም የሚያደርገውን ጦርነት እንዲያቆም ሱዳን ላይ ደግሞ የሚያደርገውን ጣልቃ ገብነትና ተላላኪነት እንዲያቆም አሳስበውት ነበር::



Fast forward, ሳውዲ አረብያ የቢን ዛይድን ጣቶች ከየመንና ከሱማሊያ ቆረጠች:: ቀጠለችና በሱዳን ሳውዲ አረብያ ግብፅና ቱርክ በይበልጥ ደግሞ በሳውዲ ለአልቡራሃን ከበቂ በላይ የሆነ መሳሪያ በመስጠት የዳጋሎን አሸባሪ የፈጥኖ ደራሽ ሰራዊት ከሱዳን ምድር ተጠራርጎ እንዲወጣ ሆነ አልቡራሃንም መቀመጫቸውን ወደ ካርቱም መልሰው RSF ላይ የሚወስዱትን እርምጃ አጠናክረው በመቀጠል አብይ አህመድ በቤንሻንጉል በኩል ለRSF የሚያስተላልፈውን ሎጂስቲል ለመቁረጥ በሱዳንና ኢትዮጵያ ድንበር ሁለት ጊዜ የድሮን ጥቃት በማድረስ የሎጂስቲክና ወታደራዊ ውድመት አደረሱ:: ሰሞኑን ሮይተርስ ያወጣውን ዘገባ ተከትሎ አልቡራሃን ቤንሻንጉል የሚገኝውን የዳጋሎና የአብይ አህመድ ወታደሮችን ማሰልጠኛ ጣቢያ ለማጥቃት ዝግጅት ጨርሰዋል የሳውዲው የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ትላንት የመጡት ይህንን ለማሳወቅ ነው:: የሳውዲ መንግስት ለኢትዮጵያ ስስ ልብ አላቸው ይህም የሆነው ነብዮ መሀመድ (ሰዐወ) ወደ ኢትዮጵያ ሲሰደዱ የተቀበላቸውን ህዝብ ሳውዲ አረብያም ሆነች ማንም የሙስሊም ሀገር እንዳይነካ ብለው ፅፈዋል አዘዋል:: በዚህ ምክንያት ሳውዲ አረብያ ለኢትዮጵ ያ ትልቅ ክብር አላት:: አሁን ግ ን ትእግስታቸው ያለቀ ይመስላል::
@dagmawi_belay


Re: ከአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ የተላለፈ ወቅታዊ መልዕክት

Posted: 13 Feb 2026, 00:00
by Zmeselo

Re: ከአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ የተላለፈ ወቅታዊ መልዕክት

Posted: 13 Feb 2026, 00:01
by fasil1235
Hiding behind Amharas skirt ain't going to get you no where

Re: ከአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ የተላለፈ ወቅታዊ መልዕክት

Posted: 13 Feb 2026, 05:25
by Zmeselo
The end is near...without the need to fire one single bullet. :lol:

We've been waiting for you for more than 2 years, POW army. All talk, no action.

fasil1235 wrote:
13 Feb 2026, 00:01
Hiding behind Amharas skirt ain't going to get you no where

Re: ከአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ የተላለፈ ወቅታዊ መልዕክት

Posted: 13 Feb 2026, 08:27
by Zmeselo
According to Egyptian sources who spoke to Al-Akhbar, President El-Sisi conveyed to Mohammed bin Zayed a set of messages linked to clear Saudi demands. These included a request for the UAE president to visit Riyadh to meet with the Saudi Crown Prince, to abandon frameworks supporting separatist forces in Yemen, to halt funding and encouragement of their movements, and to prevent their leaders residing in the UAE from engaging in any political activity, as a prelude to handing over wanted individuals to the Yemeni authorities.

The demands also included an immediate halt to any support for Sudan’s Rapid Support Forces (RSF), refraining from supplying them with weapons or funding, and pressuring their leaders to agree to sit at the negotiating table. This, according to the sources, would contribute to reactivating the “Jeddah Platform,” open the door to a diplomatic track to end the war, and strengthen the position of the Sudanese army during the transitional phase, which is expected to be followed by presidential and parliamentary elections and the drafting of a new constitution for Sudan.