Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 41898
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ሴክረተሪ ጉቲዬሬዝ በጣም አረጀ!

Post by Horus » 12 Feb 2026, 22:27


sesame
Member+
Posts: 8352
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: ሴክረተሪ ጉቲዬሬዝ በጣም አረጀ!

Post by sesame » 12 Feb 2026, 23:14

Horsey,

Guterez is 76 years old. Abiy aba washo's face is getting yellow. What is the matter with him! Perhaps, telling a lot tales is not good for the skin!
:lol: :lol: :lol:


Horus
Senior Member+
Posts: 41898
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ሴክረተሪ ጉቲዬሬዝ በጣም አረጀ!

Post by Horus » 12 Feb 2026, 23:22

እኔ በጣም ነው ያዘንኩት ምክኛቱም ጉቲዬሬስ በ76 አመቱ እንዲህ ደክሞና የመራመድ ሁሉ ችግር ይዞት ማየት በጣም ያሳዝናል ። ሰውነቱ ከ90 አመት በላይ ያለው ሰው ነው የሆነው። ይህ የክሮኒክ በሽታ ያውም ካንድ በሽታ በላይ እንዳለው ነው የሚያሳየው የቆዳው መበላሸት የኩላሊት በሽታ ምልክት ነው ። አረማመዱ የፕሮስቴት በሽታ ምልክት ነው ። ብቻ ያሳዝናል!

sesame
Member+
Posts: 8352
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: ሴክረተሪ ጉቲዬሬዝ በጣም አረጀ!

Post by sesame » 12 Feb 2026, 23:47

ዓቢይ ኣሕመድ (ኣባ ደማምር) በ49 ዓመቱ ፊቱ bilharzia የያዘው ስው መምሰሉ ግን ምንም ኣይቆጭህም! :lol: :lol: :lol:

Horus
Senior Member+
Posts: 41898
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ሴክረተሪ ጉቲዬሬዝ በጣም አረጀ!

Post by Horus » 13 Feb 2026, 00:06

አባ ደምር እጅግ በጣም ጥረታማ (ሃርድ ወርኪንግ) እና ምርታማ (ፕሮዳክቲቭ) ሰው ስለሆነ ምናልባት 14 እና 16 ሰዓት ይመስለኛል የሚሰራው። እኔን የሚያሳስበኝ ክብደት ሲጨምር ነው ። መቀመጥና ክብደት ዲያቤቲክ ያደርገዋል ። የቆዳው ማዲያት በኔ ግምት ከመጠጥ ማለትም ከጉበት በሽታ የመጣ ሳሆን ለሚዲያ እያሉ ሜክ አፕ ያበዙበት ከሆነ አንዳንድ ያበሻ ቆዳ በፍጹም ሜክ አፕ ጋር የሚጣላ አለ፤ የንዙ ሴቶች ችግር ነው። አቢይ ጠጪ አይመስለኝም እንደ መለስና መንግስቱ (መለስ የሞተው በውስኪ ነው) እኔ ከቅርብ ሰዎቹ ነው የሰማሁት ። መንግስቱ ጥሩ ጂን ስለነበረ ሳይሞት ቀረ። ያቢይ ችግር በጣም አምቢሺየስ ሰው ስለሆነ ምን ያክል ስለጤንነቱ እንደ ሚጨነቅ አላውቅም ። ሰውዬው ከወዲሁ አንድ መሪ በሙሉ እድሜው ከሚሰራው በላይ ሰርቷል! አስገራሚ ሰው ነው። በሚቀጥሉት 5 አመታት ኢትዮጵያ ፈጽሞ እስከ ማናውቃት ይለውጣታል፤ አለምንም ጥርጥር የዘመናችን ምኒልክ ነው። ታላቅ አገር ታላቅ መሪ ትወልዳለች ፣ ታናሽ መሪ ትንሽ አገር ሲያደርጋት እንደ መለስ በአንድ አመት እንዲረሳ ታሽቀነጥራለች! ባለው 6 አመት ውስጥ ስንት ግዜ የመለስ ስም በደግ ነገር ከኢትዮጵያ ጋር ሲነሳ ሰማህ????? 00000 ዜሮ ግዜ!

Post Reply