Page 1 of 1

ፋኖ! የምስራቅ አፍሪካ የጦር ነበልባል - ድሮን እንደት መቋቋም እንደሚቻል ከፋኖ መማር ግድ ይላል። ፋኖ እንደ ወያኔ የሚለቀም ጥሬ ሳይሆን፤ ጥበበኛ ተዋጊ። ወረሙማ የመሳሪያ መኸሩ።

Posted: 12 Feb 2026, 17:03
by Abere
ፋኖ! የምስራቅ አፍሪካ የጦር ነበልባል - ድሮን እንደት መቋቋም እንደሚቻል ከፋኖ መማር ግድ ይላል። ፋኖ እንደ ወያኔ የሚለቀም ጥሬ ሳይሆን፤ ጥበበኛ ተዋጊ። ወረሙማ የመሳሪያ መኸሩ። ፋኖ ብረት ለበሰ ታንክ፤መድፍ፤ አየር መቃወሚያ ወዘተ ሲታጠቅ በአፍሪካ ተወዳዳሪ የማይገኝለት መከላከያ ሃይል። ኢትዮጵያ ወደ ቀድሞ ዝናዋ የሚመልስ እሳት ተወልዷል።

Fano, that fierce fire in your belly is unstoppable.

Very Proud of You!