ያፍሪካ አንድነት ሲቋቋም አዲሳባ ምንም ሆቴል ስላልነበረ የኢትዮጵያ ሆቴል ለዚያ ተብሎ ተሰራ!!! ከ250 ሺ ሰው በታች ነበረባት!! ዛሬ ካ5 እስከ 6 ሚሊዮን ሰው አላት!!!
Posted: 12 Feb 2026, 16:48
ይህ ሆቴል ብሄራዊ ቲያትር ፊት ለፊት ያለው ነው! ዛሬ ይኑር አይኑር አላውቅም! ዛሬ እስከ 50 የሚደርሱ አለም አቀፍ ሆቴሎች አሏት አዲሳባ! በ2027 65 000 ያለም መሪሆች ታስተናግዳለች!!!!