Page 1 of 1
ኮዳ ሁሬሳ ምን ይውጠው ይሆን? አብይ አህመድ መሄደ ነው መሰናበቴ ነው እያለ ነው።
Posted: 11 Feb 2026, 20:50
by Abere
ኮዳ ሁሬሳ (aka Horus) ምን ይውጠው ይሆን? አብይ አህመድ መሄደ ነው መሰናበቴ ነው እያለ ነው።
መቸም የ80 አመት ዝተት አሮጊት ይህን አይቃኝም
መሄደ ነው መፈርጠጤ ባህር ሰማዩን ሰንጥቄ፤
አንተን እንደ ኮዳ በሽንጤ ታጥቄ።
ወይ ሶዶ-ጎርዴና - ባህር ውስጥ የገባች አይጥ ሆኑ እኮ አማራ ክፍለ ሀገራት ገብተው። የባሩድ ጢስ ሲሸታቸው ፍርጠጣ - ኪስ ማውለቅ ሌላ፤ተኩስ ሌላ።እነ ሁሬሳ ሸክም ለማሸከም እንጅ ለጦርነት የት አሉበት።
Re: ኮዳ ሁሬሳ ምን ይውጠው ይሆን? አብይ አህመድ መሄደ ነው መሰናበቴ ነው እያለ ነው።
Posted: 11 Feb 2026, 21:17
by Misraq
ሁሬሳ ዓብይ አህመድ ወደ ሰማይ አርጓል እንደሚልህ እመነኝ። እንደሱ አይነት ነፍሱን እና ፊንጣጣውን የሸጠ ካድሬ መቼም አይለወጥም። ሌላው ይህ ውራጌ የአማራ ጥላቻ እና የበታችነት ስሜት ስለሚያጠቃው ነው ኦሮሙማ ላይ የተለጠፈው። ዓብይ ሲሄድ ሌላ ፀረ አማራ ላይ ተለጥፎ ታገኘዋለህ
Re: ኮዳ ሁሬሳ ምን ይውጠው ይሆን? አብይ አህመድ መሄደ ነው መሰናበቴ ነው እያለ ነው።
Posted: 11 Feb 2026, 21:53
by Horus
Re: ኮዳ ሁሬሳ ምን ይውጠው ይሆን? አብይ አህመድ መሄደ ነው መሰናበቴ ነው እያለ ነው።
Posted: 12 Feb 2026, 15:06
by Abere
Misraq,
ምንም ጥርጥር የለውም ወደ ሰማይ ተነጠቀ ይላል። ቂጡን ወትፎ የሚደግፈው ከልጅነት እስከ እውቀት የመረረ የአማራ ጥላቻ ስላለው ነው። ከዚህ ፎረም ላይ አንስሮ የሚያንዘረዝረው ያጥላቻ ነው። ከቀኃሥ - ደርግ - ኢህ አፓ እስከ ኦሮሙማ ዕድሜውን በሙሉ ጸረ-አማራ ነው። የወጣትነት ዘመኑ አፍሮው ሸብቶ፤ ሸበቶው አልቆ እራስ ቅሉ መላጣው ቀረቶ ባለበት ዘመን ሁሉ በአማራ ጥላቻ የተሞላ መራራ የሶዶ-ጎርዴና ተወላጂ ነው። በጥላቻ እንደ ኖረ ምንም ሳይኖር ከዚህ አለም ማይሌጂን ጨርሶ ይጠረዛል።
ሁሬሳ ከአለቃው በላይ ክንድ የሚያስለካ ውሸታም ነው። ታሪክ አይዋሽም - የሁሬሳ ዘመዶች በህግ-ፊት ለምስክረነት ብቁ እንዳልነበሩ ይነገራል። ይህ ማለት እነ ሁሬሳ ህጋዊ ሰውነት ይጎድላቸዋል ማለት ነው። ሆድ እንጅ ህሌና እና ማታብ ያለቸውም።