Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 15164
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
-
Misraq
- Senior Member
- Posts: 17361
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
Post
by Misraq » 11 Feb 2026, 21:17
ሁሬሳ ዓብይ አህመድ ወደ ሰማይ አርጓል እንደሚልህ እመነኝ። እንደሱ አይነት ነፍሱን እና ፊንጣጣውን የሸጠ ካድሬ መቼም አይለወጥም። ሌላው ይህ ውራጌ የአማራ ጥላቻ እና የበታችነት ስሜት ስለሚያጠቃው ነው ኦሮሙማ ላይ የተለጠፈው። ዓብይ ሲሄድ ሌላ ፀረ አማራ ላይ ተለጥፎ ታገኘዋለህ
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 41908
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 11 Feb 2026, 21:53
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 15164
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 12 Feb 2026, 15:06
Misraq,
ምንም ጥርጥር የለውም ወደ ሰማይ ተነጠቀ ይላል። ቂጡን ወትፎ የሚደግፈው ከልጅነት እስከ እውቀት የመረረ የአማራ ጥላቻ ስላለው ነው። ከዚህ ፎረም ላይ አንስሮ የሚያንዘረዝረው ያጥላቻ ነው። ከቀኃሥ - ደርግ - ኢህ አፓ እስከ ኦሮሙማ ዕድሜውን በሙሉ ጸረ-አማራ ነው። የወጣትነት ዘመኑ አፍሮው ሸብቶ፤ ሸበቶው አልቆ እራስ ቅሉ መላጣው ቀረቶ ባለበት ዘመን ሁሉ በአማራ ጥላቻ የተሞላ መራራ የሶዶ-ጎርዴና ተወላጂ ነው። በጥላቻ እንደ ኖረ ምንም ሳይኖር ከዚህ አለም ማይሌጂን ጨርሶ ይጠረዛል።
ሁሬሳ ከአለቃው በላይ ክንድ የሚያስለካ ውሸታም ነው። ታሪክ አይዋሽም - የሁሬሳ ዘመዶች በህግ-ፊት ለምስክረነት ብቁ እንዳልነበሩ ይነገራል። ይህ ማለት እነ ሁሬሳ ህጋዊ ሰውነት ይጎድላቸዋል ማለት ነው። ሆድ እንጅ ህሌና እና ማታብ ያለቸውም።