Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10087
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: በኢትዮጵያ የኑሮ ውድነቱ ያንገሸገሻቸው ወገኖቻችን ኩላሊታቸውን እስከ መሸጥ ድረስ ደርሰዋል። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ

Post by Digital Weyane » 11 Feb 2026, 16:54

ወገኔ ሆይ ሀገራችን ኢትዮጵያ በጠና ታማለች፣ የሚያስጨንቀን ግን መታመሟ ብቻ ሳይሆን የሚያክማት መሪ አለመኖሩም ጭምር ነው። ሀገራችን እያለቀሰች ነው፣ የሰው ያለህ የወገን ያለህ እያለች ነው። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:


Fiyameta
Senior Member+
Posts: 21039
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: በኢትዮጵያ የኑሮ ውድነቱ ያንገሸገሻቸው ወገኖቻችን ኩላሊታቸውን እስከ መሸጥ ድረስ ደርሰዋል። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ

Post by Fiyameta » 11 Feb 2026, 18:13

The rising cost of living in Ethiopia has created a golden business opportunity for the human trafficker Mesob/Axumezana who sells his Ethiopian victims' kidneys for profit. :evil: :evil: :evil:

Post Reply