Page 1 of 1

Abiy can reduce 80% of its threats by creating peace with Tigray !Main focus of Abiy & Tigray should be toppling Isaias

Posted: 11 Feb 2026, 14:52
by Axumezana
Once again Axumezana, the servant of Jesus Christ , calls for Abiy to obey God & reconcile with Tigray and TPLF . የአብይ መንግስት እትብት የተያያዘው ከትግራይ ጋር ነው። ወይንን አጠፋለሁ ትግራይንም አንበረክካሎሁ ብሎ የሚጭረው ጦርነት የሚያጠፋው አብይንና ፓርቲውን ነው። ኢትዮጵያንም ይበታትናል።
የኢሳያስ መንግስት መፍረስ አለበት፥ ወይንም አብይም ኢሳያስን ለመንቀል መስማማትና በቅንጅት መጣል አለባቸው ።
የትግራይ ልኡላዊ ግዛት ተከብሮ የተፈናቀለው ህዝብ ወደ ቀየው መመለስ አለበት።
ወይን እውቅናውን አግኝቶ ከPP ጋር በመቀናጀት አገር የማዳኑን ስራ መስራት አለበት።

ፋኖና OLA እትብታቸው የተያያዘው ከኢሳያስ ጋር ስለሆነ ኢሳያስ ሲወድቅ እነርሱ ከመንግስት ጋር ተደራድረው ወደ ሰላም ይገባሉ።
የባህር በር ጉዳይ ኢሳያስ ሲወድቅ የሚፈታ ይሆናል።

https://zehabesha.com/tplf-eprdf-the-pa ... he-future/

Re: Abiy can reduce 80% of its threats by creating peace with Tigray !Main focus of Abiy & Tigray should be toppling Isa

Posted: 11 Feb 2026, 15:09
by Fed_Up
ኢሳያስ ጭንቅላትህ ውስጥ ተቀምጦ እየነጨህ ይኖራል:: ድርባይ ረሳኸ አጋመ