Page 1 of 1

ኢትዮጵያ አፍሪካን ትመራለች! ያገር ባንዳ ኢትዮጵያን ከጀርባ ይወጋታል

Posted: 11 Feb 2026, 14:16
by Horus



Re: ኢትዮጵያ አፍሪካን ትመራለች! ያገር ባንዳ ኢትዮጵያን ከጀርባ ይወጋታል

Posted: 11 Feb 2026, 14:39
by Fiyameta





Re: ኢትዮጵያ አፍሪካን ትመራለች! ያገር ባንዳ ኢትዮጵያን ከጀርባ ይወጋታል

Posted: 11 Feb 2026, 15:03
by Affable
እቺ ደንቆሮ የ Isayes ካድሬ እኛ ኤርትራኖች ነጭ ነን ለማለት ነው ደጋግማ በጣም ጠቆር ያሉ ኢትዪጺያኖችን ፎቶ የምትለጥፈው። እዚህ ሰሜን አሜሪካ n…. እያሉ አንጎሎአን አዙረወታል መሰለኝ። ከነዚህ የተሻልኩ ጥቁር ነኝ አይነት ፉከራ እያረገች ነው። ማፈሪያ። የማንነት ጥያቄ ህይወታቸውን ያተራመሰ የ Isayes ካድሬዎች የአፉሪካ ማፈሪያዎች ናቸው ቢባል ማጋነን አይሆንም። Mesob በደንብ አውቆአቸዋል። የ አረብ ባሪያዎች, something like that, ነው የሚላቸው። ትክክል።

Re: ኢትዮጵያ አፍሪካን ትመራለች! ያገር ባንዳ ኢትዮጵያን ከጀርባ ይወጋታል

Posted: 11 Feb 2026, 15:25
by Horus
ሰገጤ የሻቢያ ተላላኪ አፍብን ከ2 ቀን የአፍሪካ ሚዲያ ለማግኘት ሲል ደብረ ታቦርን አመድ እያደረጓት ነው ። ያው እንደ ሚታወቀው ይህ ሁሉ የቲክ ቶክና የሚዲያ ጨዋታ እንጂ ከሳምንት በኋላ ድምጽ አንሰማም ።

አፋብን የተባለ ደደብ ደብረ ታቦት የሆነ ሽፍታ ተዋጋ ማለት ላፍሪካ መሪዎች አዲስና ፋይዳዊ አይደለም። እነዚህ ደደቦች የማይገባቸው ነገር አለ። አፍሪካም ሆነ ያለም ሚዲያዎችን የሚያስገርመው ወያኔና ፋኖ ምን ያክል ደካሞች እንደ ሆኑ የሚያዩበት ነው ምክንያቱም እነዚህ ወረኞች እየተዋጉ ነው አገሪቱ በዚህ ልክን የምታድገውና የምታምረው። በሌላ በኩል የአቢይን ጠንካራነት ነው ለአለም የሚያሳዩት!

Re: ኢትዮጵያ አፍሪካን ትመራለች! ያገር ባንዳ ኢትዮጵያን ከጀርባ ይወጋታል

Posted: 11 Feb 2026, 16:27
by Right
Leading Africa?

In Ethnic Federalism, Ethnic ideology and civil war?

Dedeb.

Re: ኢትዮጵያ አፍሪካን ትመራለች! ያገር ባንዳ ኢትዮጵያን ከጀርባ ይወጋታል

Posted: 11 Feb 2026, 16:50
by Horus
Yes, Ethiopia is leading Africa. African leaders and thinkers say so. Who cares what ever some Ethiopian national traitors dream about. Africans have long decided to make Ethiopia, the symbol of FREE AFRICA and Addis Ababa, the capital city of MOTHER AFRICA. This status of Addis Ababa as capital city of THE UNITED STATES OF AFRICA can only grow and become conventional and normal in the future.

Addis Ababa has risen to this glorious honor and responsibility by becoming THE SMARTEST AND MOST BEAUTIFUL city of the African continent. And, all of this is not some fiction or tale but what is being witnessed by Africans themselves.

YES, ETHIOPIA IS THE LEADER OF AFRICA IN EVERY SENSE OF THE WORD.