Page 1 of 1
Ato Aman Fisatzion, the CEO and founder of EBS Television, passed away today
Posted: 11 Feb 2026, 08:45
by MINILIK SALSAWI
የኢቤኤስ ቴሌቪዥን ዋና ስራ አስፈጻሚና መስራች የነበሩት አቶ አማን ፍስሃጽዮን ባደረባቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው ዛሬ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል
https://mereja.com/amharic-v3/8194
Re: Ato Aman Fisatzion, the CEO and founder of EBS Television, passed away today
Posted: 11 Feb 2026, 22:40
by ethiopianunity
Everything in Ethiopia is still controlled by Tplf, in addition , when PP took over, Shabia is now everywhere in Ethiopia. Ebs owner was Tplf/ Shabia.
Re: Ato Aman Fisatzion, the CEO and founder of EBS Television, passed away today
Posted: 12 Feb 2026, 10:21
by MINILIK SALSAWI
በአሜሪካ ለምትገኙ: የአቶ አማን ፍስሃጽዮን የሽኝት እና የጸሎት መርሃ ግብር


የሀገርም ባለውለታ... የሚዲያ መሪውን ለመሰናበት ለምትፈልጉ ሁሉ
የኢቢኤስ (EBS) ቴሌቪዥን መስራች እና የቀድሞ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ አማን ፍስሃጽዮን ህክምናቸውን ሲከታተሉበት በነበረው አሜሪካ ህይወታቸው ማለፉ ይታወቃል።
በመሆኑም በአሜሪካ ለሚገኙ ወዳጅ ዘመዶቻቸው እና አድናቂዎቻቸው የሚከተሉት የሽኝት መርሃ ግብሮች ተሰናድተዋል፡-

የሽኝት ፕሮግራም (Viewing/Farewell):
ቀን: ዛሬ ሐሙስ (ፌብሯሪ 12) እና ነገ አርብ (ፌብሯሪ 13)
ቦታ: ሜሪላንድ፣ ታኮማ ፓርክ (7700 Carroll Avenue, Takoma Park, MD)

የጸሎት መርሃ ግብር:
ቀን: የፊታችን ቅዳሜ (ፌብሯሪ 14)
ቦታ: ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ ኢቫንጄሊካን ቤተክርስቲያን (International Ethiopian Evangelical Church)
ማስታወሻ:
አስከሬን ወደ ኢትዮጵያ የሚመጣበትን ቀን እና ኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖረውን የቀብር ሥነ-ስርዓት በተመለከተ ኮሚቴው የሚያወጣውን መረጃ ተከታትለን የምናሳውቅ ይሆናል።
ነፍስ ይማር!
Re: Ato Aman Fisatzion, the CEO and founder of EBS Television, passed away today
Posted: 12 Feb 2026, 10:38
by Meleket
ንስድራቤትን መፍቀርቲን እዚ ግሩም መስራቲን ወናኒን EBS አማን ፍስሃጽዮን ጽንዓት፡ ንኡኡ ድማ መንግስተሰማያት ንምነዬሉ። EBS እዉን በቲ ንሱ ዝሓንጸጾ ምዕሩግን ልሉይን ተፈታዊን መገዲ ብምምራሽ ብሉጽ ስርሓት ንሕዝቢ ክተቕርብ ንላበዋ፡ ንሕና ኤርትራዉያን ደያኑ ማእከልን መስመርን በቲ ልሙድ ኤርትራዊ ጭዉነት ሓበንን ፍናንን።