Page 1 of 1

ህዝብ ሳይሆን መሬት ፥ ህገመንግስት ሳይሆን ህግ አልባነትን ለሚሰብከው አበረ በትግራይ ካርታ ላይ አዲስ አስተያያት ስጥ በሉሉልኝ!

Posted: 10 Feb 2026, 19:36
by Axumezana

Re: ህዝብ ሳይሆን መሬት ፥ ህገመንግስት ሳይሆን ህግ አልባነትን ለሚሰብከው አበረ በትግራይ ካርታ ላይ አዲስ አስተያያት ስጥ በሉሉልኝ!

Posted: 10 Feb 2026, 20:18
by Axumezana

Re: ህዝብ ሳይሆን መሬት ፥ ህገመንግስት ሳይሆን ህግ አልባነትን ለሚሰብከው አበረ በትግራይ ካርታ ላይ አዲስ አስተያያት ስጥ በሉሉልኝ!

Posted: 10 Feb 2026, 20:37
by Abere

መንግስትም ህግም በሌለበት አገር፤ በደረቁ ባታደርቀኝ ምን አለበት። የትግራይ አገረ ግዛት የትግራይ ክ/ሀገር ነው። ህግ እና መንግስት ሲወጣ የቀድሞ የንጉሰ ነገስቱን ጠቅላይ ግዛት ታገኛላችሁ። ቅንጭር ወያኔ የወረሙማ እና የሻዕብያ መጠቀሚያ ስለሆነች የትግራይ ወጣትን ማወራረጃ በማድረግ ትግሬን በሲዖል ውስጥ ታኖራለች።
ትግሬ ክልል አያስፈልገውም፤ በድፍን ኢትዮጵያ መኖር ነው። እስኪ ወያኔዎች እረፍት ስጡት።

Re: ህዝብ ሳይሆን መሬት ፥ ህገመንግስት ሳይሆን ህግ አልባነትን ለሚሰብከው አበረ በትግራይ ካርታ ላይ አዲስ አስተያያት ስጥ በሉሉልኝ!

Posted: 10 Feb 2026, 23:14
by Axumezana
እንዃንም አቅም አልኖረህ፤ ልቧን አይቶ እግር ነሳት!