40% ትግራይን መጠብ የሚሆን ከአማራ መሬት ሰርቄ ወስጄ ልገንጠል አለች ወያኔ? መቼም ከአማራ እራስ ላይ መውረድ አትችልም።
Posted: 10 Feb 2026, 18:27
40% ትግራይን መጠብ የሚሆን ከአማራ መሬት ሰርቄ ወስጄ ልገንጠል አለች ወያኔ? መቼም ከአማራ እራስ ላይ መውረድ አትችልም።ስምረትዬ ሰማዩን በእንቧይ አሸቅበሽ በይው እንጅ የ1990ዎቹ የእነ ላሜ ቦራ ዘመን የለም። ደደቢት ውስጥ ቆፍረሽ እንደ ማዕድን 40% መሬት ፈልጊ።አብይ አህመድ እንኳኮ (ሽኮኮ) ብሎ ራያ ኮረም አላማጣ ቢያስገባሽም ቀንሽን ጠብቀሽ እንደ በፊቱ ተገርፈሽ ትወጫታለሽ። ወያኔ የአእምሮ ጭንቅርና የገጠማት የትግሬን ህዝብ በጦርነት እያነደደች የጎሳ ፓለቲካ ትሞቃለች። ከ40% የበለጠ 100% ኢትዮጵያ ለሁሉም የምትብቃ አልነበረች።በእከካም ወያኔ ኢትዮጵያ እከክ ውስጥ ገብታ ትሟቅቃለች፤ ወረሙማ የሚባል ትኋን አፍርታ።