Re: ⛰⛰ ⛔️ TOO CLOSE FOR COMFORT⛔️ ⛰⛰
ፊፊ፣
አባ ደምር እንቅልፍ አልባ አረገሽ አይደል?????
ከፍርሃትሽ ብዛት አንጎልሽ ማሰብ አቁሟል!!! ስሚ ህዳሴን መንካት ማለት አንድ ኑክሊየር ቦምብ በሱዳን እና ግብጽ ላይ መጣል ማለት ነው! በቤኒ ሻንጉል የምስራቅ አፍሪካ ትልቁ ወርቅ ፋብሪካ አለ። እዚያ እንኳን እንደናንተ ያለ ቱስ ቱስ ግብጽ ድርሽ አትልም ! አየሩ በእስራአሌት ዶም የተጠበቀ ነው። አይሮፕላን እንደ ዝምብ ይጣላል። ሌላ ጨዋታ አምጪ ይልቅስ!
ሱዳን ገና ፈርሳ እንደ ገና ጸራለች! ይልቅስ ሱ 5 አስመራን ሲጎበኛት ምን ሊፈተር እንደ ሚችል እስቲ ፎቶ ጀባ በለን !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

If you built the RSF training camp for the sole purpose of destroying Sudan following your UAE orders, what makes you think that Sudan will not take any action in self defense?