Page 1 of 1

አብይ በወሎ መጀን( የወሎ ገዥ ጋንየን) ቁጥጥር ስር!

Posted: 10 Feb 2026, 16:04
by Axumezana

Re: አብይ በወሎ መጀን( የወሎ ገዥ ጋንየን) ቁጥጥር ስር!

Posted: 10 Feb 2026, 18:17
by Abere
የትግሬ አዶ-ከበሬ (መንበረ-ሰላም-ዐልባ) ሁኖ ያደረሰውን ዕልቂት አይተናል፤ የወሎ መረባ ምን ያመጣ ይሆን? አብይ አህመድ ተቃመለኝ ይላል፤ ግን የተቃመበት ይመስለኛል። ይኸው ከተማ ገጠር ጥሎ እየፈረጠጠ ነው።

የትግራይ እና የወሎ ህዝብ ተገዶ ነው ያለው። ወያኔ ትግሬን አስገድዳ እንደ ሉካንዳ ቤት በሬ ሞት ታስገባዋለች፤ አብይ አህመድ ወሎን አስገድዶ መርቁኝ ይላል። እየተመረቀ ሳይሆን እየተመታ ነው - በእርግማን። :lol:

viewtopic.php?f=2&t=375159&sid=2a52092f ... a1501651b1